የሺ, መኮንን; ጌታቸዉ አንተነህ
(2012-09)
ይህ ጥናት በኦፖ ብሔረሰብ የለቅሶ ስርዓት ክወና ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ሲሆን የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት
በኦፖ ብሔረሰብ ዘንድ በድህረ ሞት ጊዜ ያለዉ የሀዘን እርዝማኔ፣ ስለሞት ያላቸዉ አመለካከት እና የለቅሶ
ስርዓተ ክዋኔ በተለያዩ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠ በመሄዱ ሙሉ በሙሉ ከመጥፋታቸዉ ወይም
ከመለወጣቸዉ በፊት ተሰንደዉ ...