Jimma University Open access Institutional Repository

Browsing College of Social Sciences and Humanities by Title

Browsing College of Social Sciences and Humanities by Title

Sort by: Order: Results:

  • የሺ, መኮንን; ጌታቸዉ አንተነህ (2012-09)
    ይህ ጥናት በኦፖ ብሔረሰብ የለቅሶ ስርዓት ክወና ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ሲሆን የጥናቱ አነሳሽ ምክንያት በኦፖ ብሔረሰብ ዘንድ በድህረ ሞት ጊዜ ያለዉ የሀዘን እርዝማኔ፣ ስለሞት ያላቸዉ አመለካከት እና የለቅሶ ስርዓተ ክዋኔ በተለያዩ ምክንያቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠ በመሄዱ ሙሉ በሙሉ ከመጥፋታቸዉ ወይም ከመለወጣቸዉ በፊት ተሰንደዉ ...
  • ሽታዬ ገዕኖሬ; አብይ አሰፊ; ሀብታሙ እንግዲው (2011-10)
    ይህ ጥናት በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሊዊ መንግስት ውስጥ በሚገኘው በከምባታ ጠምባሮ ዝን በዲምቦያ ወረዲ በተመረጡ ስዴስት ቀበላዎች ሊይ ያተኮረ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓሊማም የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት ሇጥናቱ በተመረጠው ቦታ በአካሌ በመገኘት በምሌከታ ...
  • ሙሌጌታ ኃ/መስቀሌ; ማንያሇው አባተ; አብደረህማን ፊንታሁን (2009-06)
    የጥናቱ ዋና ዓሊማ የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና ማየት ነው፡፡ ጥናቱም ፍትነታዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ መጠናዊና አይነታዊ ዘዳን በመከተሌ መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በጅማ ዞን በሉሙ ኮሣ ወረዲ በሉሙ ገነት ከተማ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2009 ዓ.ም የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ እነዚህም ...
  • በባይሤ ከበዯ; ሇማ ንጋቱ; ምህረት ሳዲሞ (2021-06-06)
    ይህ ጥናት በወሉሶ ኦሮሞ ማህበረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ ሊይ የተዯረገ ነው፡፡ የጥናቱ አቢይ ዓሊማ የማህበረሰቡን የሇቅሶ ስርዓት ከሞት እስከ ግብዓተ መሬት ፌፃሜ ዴረስ ያሇውን የአከዋወን ሂዯት ማሳየትና መተንተን ነው፡፡ ይህንን እና ላልች ዝርዝር ዓሊማዎችን ከግብ ሇማዴረስ መረጃዎች የተሰበሰቡት በሁሇት ተፇጥሯዊ አውድች ሊይ ተገኝቶ ምሌከታ ...
  • ከተማሽ የወጉ; ጥበቡ ሸቴ; መህረት ሳዲም (2013)
    የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በኦሮሚያ ክሌሌ በምሥራቅ ወሇጋ ዞን ጉዲያ ቢሊ ወረዲ የሚገኙ የዘጠነኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍሌ ውስጥ የንግግር ክሂሌ ትምህርት አተገባበርን መፇተሸ ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ አይነታዊና መጠናዊ የምርምር ዘዳን የተጠቀመ ሲሆን ንዴፈ ገሊጭ ሂዯትን የተከተሇ ነው፡፡ዘጠነኛ ክፍሌ በአመቺ ንሞና ...
  • ዯመቀ ጀንበሬ (2011-11)
    ይህ ጥናታዊ ፅሁፍ የየም ብሔረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክዋኔ ትንተና በሚሌ ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ ጥናቱ የሚያተኩረው በየም ብሄረሰብ የሇቅሶ ስነ ስርዓት ሊይ ነው፡፡ የጥናቱ አሊማ የየም ብሄረሰብ የሇቅሶ ስርዓት ክወና ሊይ ገሊጻዊ ትንተና በማዴረግ ስርዓቱን ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ ኢትኖግራፊዊ ሲሆን አሊማውን ሇማሳካት በዋናነት ምሌከታ፣ ቃሇመጠይቅ፣ የሰነዴ ...
  • አያልነሽ ወንድሙ; ለማንጋቱ (2011-08)
    ይህ ጥናት ‹‹የየም ብሄረሰብ የአንገ ሪ ቤተ መንግስት ባህላዊ የንግስና ሽግግር ታሪካዊ አመጣጥ ተረኮች ይዘት ትንተና››በሚል ርዕስ ከባህላዊ የንግስና ሽግግሩ ጋር ተያይዘው የሚነ ገሩ ተረኮችን ማህበረ ባህላዊ አንድምታ መመርመርን አላማ አድርጎ በመነ ሳት፣ አላማውን ከግብ ለማድረስና የምርምር ጥያቄዎችን ለመመለስ በቃለ መጠይቅ፣ በሰነ ድ ፍተሻና ...
  • ባምሊኩ አስማረ; ማንያሇው አባተ; ሀብታሙ እንግዲው (2012-08)
    ይህ ጥናት ‹‹የገፀባህርያት ሰብእና ውቅር በምህረት ዯበበ ላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ፤ ከፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና አንፃር›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው የገፀባህርያት ሰብእና በሌቦሇደ ታሪክ ውስጥ እንዳት እንዯተዋቀረ መመርመር ነው፡፡ ንዐሳን ዓሊማዎቹ ዯግሞ የገፀባህርያቱን ሰብእና ከፌሮይዲዊ የፌካሬ ሌቦና ሑስ አንፃር መፇከር፣ ...
  • ሞገስ አማረ; ሇማ ንጋቱ; ሙሀመዴ ጀማሌ (2013)
    ይህ ጥናት ዋና አሊማ አዴርጎ የተነሳው የፅህፇት ክሂሌ ማስተማሪያ ዘዳና የተማሪዎች ዴርሰት የመፃፍ ብሌሃት ተዛምድን መመርመር ነው፡፡ጥናቱ ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን የተካሄዯውም በአማራ ክሌሌ ምዕራብ ጎጃም ዞን በገነት አቦ 2ኛና መሠናድ ት/ቤት የሚማሩ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ሊይ ሲሆን፣ይህን ዓሊማ ሇማሳካትም ፣በቃሇ መጠይቅ፣በቅዴመና ዴህረ ፇተና መረጃዎች ...
  • ዘይባ ሁሴን; ማንያለዉ አባተ; ሃብታሙ እንግዳው (2012-08)
    ይህ ጥናት በደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ እምቢታ የተሰኘው ታሪካዊ ልቦለድና በአንዷለም አባተመኤኒት በተሰኘ ልቦለድ ላይ የተካሄደ ነው፡፡ ጥናቱ በአራት ክፍሎች የተደራጀ ሲሆን አካሄዱ ደግሞ በሁለቱም ልቦለዶች ውስጥ የተነሱ ፎክሎራዊ ጉዳዮችን በመለየት፤ በትዕምርትነት የተገለፁትን ከልቦለዶቹ አዉድ በመነሳ በመተርጎም ፎክሎራዊ ጉዳዮቹ ለልቦለዱ ...
  • የሰዉሏረግ, ብርሃኑ; ማንያሇዉ, አባተ; ለማ, ንጋቱ (2014-08)
    የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና መሇየት ነዉ፡፡ ጥናቱም ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን ፤ የተካሄዯዉም በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን በዲሪሙ ወረዲ በሚገኘዉ በዲሪሙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ነዉ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ የአስረኛ ...

Search IR


Browse

My Account