የሰዉሏረግ, ብርሃኑ; ማንያሇዉ, አባተ; ለማ, ንጋቱ
(2014-08)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ ግብ ተኮር የማስተማሪያ ዘዳን ተጠቅሞ የመጻፌ ክሂሌን ማስተማር የተማሪዎችን የመጻፌ ክሂሌ
ሇማሻሻሌ ያሇዉ ሚና መሇየት ነዉ፡፡ ጥናቱም ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን ፤ የተካሄዯዉም በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን
በዲሪሙ ወረዲ በሚገኘዉ በዲሪሙ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ነዉ፡፡ በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ተማሪዎች መካከሌ
የአስረኛ ...