አንተነህ አየነው ዋለ; ጌታቸው አንተነህ
(2011-07-04)
ይህ ጥናት በርዕሰ አድባራት ወ ገዳማት መርጡለ ማሪያም ገዳም ጋር ተያይዘው
የሚነገሩ ተረኮችን ይዘት እና ማህበራዊ ፋይዳ ተንተኖ ማጥናትና ማሳየት በሚል ዋና
አላማ የቀረበ ነው፡፡ ይህች ጥንታዊትና ታሪካዊት ገዳም ከተመሰረተች ከ3740 ዓመት
በላይ ስለሆነ የኦሪትም የሐዲስ ኪዳኑም ስርዓት የተፈጸመባት እንደ ጊዜ ቅደም
ተከተላቸው ለማሳየት ...