መሰረት, ኦሊቃ; ጥበቡ, ሽቴ; ለማ, ንጋቱ
(2014-06)
ይህ ጥናት በደብረ ምጥማቅ ሸንኮራ ቅዱስ ዮሀንስ ገዳም የሚነገሩ ተረኮች ስነምግባር ከማስተማር አንፃር ያላቸውን ፋይዳ መፈተሸ በሚል ዋና አላማ የቀረበ ነው፡፡ ይህ ጥንታዊ ገዳም ከተመሰረተ 394 አመታትን ያስቆጠረ ትልቅ ገዳም ነው፡፡ በዚህ ጥናት አስራ አንድ መረጃ አቀባዮች የተሳተፉ ሲሆን ስድስቱ ቁልፍ መረጃ አቀባዮች ናቸው፡፡ የጥናቱ ዓላማም ...