Abstract:
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ የመማር ተነሣሽነት ከአንብቦ መረዲት ችልታ ጋር ያሇውን ተዛምድ
በ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት መፇተሽ ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ሇማሳካትም ተዛምዶዊ
የምርምር ስሌት ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ጥናቱ በአመቺ የንሞና ዘዳ በተመረጠ በሁሩሙ 2ኛ
ዯረጃ ትምህርት ቤት የተካሄዯ ነው፡፡በተጨማሪም የ10ኛ ክፌሌን በአሊማ ተኮር የንሞና
ዘዳ በመጠቀም የዚህ ጥናት ተተኳሪዎች ሆነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎችም በእኩሌ እዴሌ
ሰጪ የንሞና ዘዳ የተመረጡ 97 የ10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የመማር ተነሳሽነታቸው
አማካይ ውጤት 3.027 ሆኖ ተመዝግቧሌ፡፡ የተማሪዎቹ የመማር ተነሣሽነት መዯበኛ
ሌይይት0.36814 ሲሆን የእያንዲዴ ተጠኚ ምሊሽ አማካይ ውጤት ርቀቱ ጠባብና
የማያዋዥቅ ሲሆን ተማሪዎች ከውስጣዊ ተነሣሽነት የበሇጠ ሇውጫዊ ተነሣሽነት ትኩረት
የሰጡ ሲሆን ጉሌህ ሌዩነት ግን እንዯላሇ በባዴ ናሙና ፌተሻ ተረጋግጧሌ፡፡ ዉጤቱም
0.76 ሆኖ ተመዝገቧሌ፡፡ የተማሪዎቹ አንብቦ መረዲት ችልታ በአማካይ ውጤታቸው
ተሰሌቷሌ፡፡ በተማሪዎች የመማር ተነሣሽነትና በአንብቦ መረዲት ችልታ መካከሌ ያሇው
ተዛምድ በእስታቲክስ፣ በፒርሰን የተዛምድ መሇኪያ ተሰሌቷሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት
እንዯሚያሳየውም የተማሪዎቹ አንብቦ መረዲት ችልታ አማካይ ውጤት(53.938) መሆኑ
በናሙና ፌተሻ ተረጋግጧሌ፡፡ ነገር ግን ከፌተኛ የአንብቦ መረዲት ችልታ አሇ ሇማሇት
አያስዯፌርም፡፡ በመማር ተነሳሽነትና በአንብቦ መረዲት ፇተና ውጤት መካከሌም አዉነታዊ
ተዛምድ አሌታየም፡፡ ውጤቱም (r= -049 የ"P" ዋጋ 0.852 ወይም P > 0.5) በመሆኑ
አለታዊ ተዛምድ መሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡