Abstract:
የዚህ ጥናት አሊማ በኢለ አባቦራ ዞን ሰላ ኖኖ ብርብርሳ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ
ተኮር የማስተማር ዘዳ ሇተማሪዎች አንብቦ መረዲት ችልታ ያሇዉ አሰተዋጽኦ መፇተሽ ነዉ፡፡
ከዚህ አጠቃሊይ ከግብ ሊይ ሇመዴረስ ሙከራዊ የምርምር ዘዳ ተግባራዊ ሆኗሌ፡፡ የጥናቱ
ተሳታፉዎች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች፣ አንዴ የአማርኛ መምህር እና የትምህርት ቤቱ ርዕሰ
መምህር ናቸዉ፡፡ ተማሪዎች እና ትምህርት ቤቱ በአመቺ ናሙና የተመረጡ ሲሆን
መምህሯ በጠቅሊይ ናሙና በመመረጥ ተሳታፉ ሆነዋሌ፡፡ እንዱሁም ሇዚህ ጥናት መረጃ
መሰብሰቢያነት የተመረጡት መሳሪያዎች ፇተና እና የፅሁፌ መጠይቅ ናቸዉ፡፡ ከፇተና
የተገኘዉን ዉጤትም በመጠናዊ ገሊጭ ዘዳዎች ተተንትኖ ቀርቧሌ፡፡ ፇተናዉም ቅዴመ-
ትምህርት ፇተና እና ዴህረ-ትምህርት ፇተና ሲሆኑ ሇቁጥጥር ቡዴን እንዱሁም ሇሙከራ
ቡዴን ፇተናዉን አዘጋጅቶ በመፇተን ከፇተናዉ የተገኘ ዉጤት በባዕዴ ናሙና ቲ-ቴስት
የተሰሊ ሲሆን በቅዴመ ሌምምዴ የሙከራ ቡዴን አንብቦ መረዲት ዉጤት በአማካይ=28.85፣
መዯበኛ ሌይይት=2.9137፣ በዴሀረ-ሌምምዴ አማካይ=33.3፣ መዯበኛ ሌይይት =3.1881 የቲ-
ቴስት ዋጋ ባሇሁሇት ጫፌ በመሆን ጉሌህ ሌዩነት አሳይቷሌ፡፡ ይህ ክፌተትም የአማርኛ
ትምህርት ክፌሇ ጊዜ በሳምንት አንዳ መሆኑ ተማሪዎች የንባብ ጊዜን በስፊት እንዲይጠቀሙት
አዴርጓሌ፡፡ ይህ ዯግሞ ተማሪዎች አንዴን ነገር አንብበዉ እንዲይረደ ያዯርጋሌ፡፡ የተማሪዎችን
የማንበብ ሌምዴ የሚያዲብሩ የትምህርት ዘዳዎችን ተጠቅመዉ የቋንቋ ትምህርቱን
አሇመስጠት ነዉ፡፡ ሇጥናቱ ችግሮች የመፌትሄ ሀሳብ ሉሆኑ ይችሊለ የተባለት፡- የአማርኛ
ትምህርት ክፌሇ ጊዜ እንዯ ላልቹ ትምህርት በሳምንት ሶስት ቢሆን ምንባቦችን ከሰዓት አንጻር
አንዳ ብቻ ከሚያነቡ አንደን ክፌሇ ጊዜ የንባብ ጊዜ በማሇት በማያሰሇች መሌኩ እንዱያነቡ
ያዯርጋሌ፡፡