ሸዋይንጉ ታዯሰ; በቃለ ፈረዯ; ሀብታሙ እንግዲ
(2013)
የዚህ ጥናት አብይ አሊማ በ2004 ዓ.ም ታትሞ በሥራ ሊይ የዋሇው የ10ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሃፍ ውስጥ የቀረቡ ምንባቦች ሇክፍሌ ዯረጃው ያሊቸው ተነባቢነት፣ የምንባቦች አቀራረብና አዯረጃጀት መፈተሸ ፤ ሲሆን ይህን ዓሊማ መሰረት በማዴረግ በመማሪያ መጽሃፍ ውስጥ ያለ የምንባብ ክሂሌ ይዘቶች እንዳት ባሇ መሌኩ ተዯራጅተዋሌ ምንባቦቹ ...