ማርቆስ, Aበራ; ጌታቸው, Aንተነህ; ሀብታሙ, Eንግዳው
(2009-05)
የዚህ ጥናት ዓላማ የAማርኛን ቋንቋ መምህራን የጽህፈት ስህተት Eርማት Eና ምጋቤ
ምላሽ መፈተሽ ነው፡፡ ተጠኚዎች በጅማ ከተማ የሚገኙ የጅሬን፣ የመወዳና የጅማ
ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2009 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል
ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩና በተራ የEጣ ናሙና ዘዴ የተመረጡ 426
ተማሪዎችና በAጠቃላይ ናሙና ...