አበቡ, ሶቦቃ; ምህረት, ሳዳም; ዶ/ር አጸደ, ተፈራ
(2014-06)
የዚህ ጥናት ዋና አለማ በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን በወሊድ ስርዓተ ከበራ ላይ የሚነገሩ
የቃል ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፋይዳ ትንተና ማድረግ ነዉ፡፡ የጥናቱ ዋና ትኩረት አላማ ማህበረሰቡ
የወሊድ የቃል ግጥም ክዋኔዎች በተክኖሎጂ እድገት ሰበብ ሙሉ በሙሉ ሳይጠፋ መረጃዉን ለቀጣዩ
ትዉልድ በፅሁፍ ተሰንዶ እንድቀመጥ ማድረግ ነዉ ...