ተዋበች መርጋ; ማንያሌዉ አባተ; ሀብታሙ እንግዲዉ
(2011-08)
የጥናቱ ትኩረት በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን አሌጌ ሳቺ ወረዲ ዉስጥ የሚገጠሙ የመረሮ
ቃሌ ግጥሞች ዓይነትና ይዘትን መተንተን ዋና ኣሊማዉ ነዉ፡፡ ይህንን ዋና ዓሊማ መሰረት
በማዴረግ የተሇያዩ ንዐሳን ዓሊማዎችን በዉስጡ አካቷሌ፡፡ ይህንን ከግብ ሇማዴረስም አጥኝዋ
ገሊጭ ትንተና የምርምር ዘዳን በመጠቀም የመረሮ ቃሌ ግጥሞቹን ይዘት ትንተና ...