ኤፍሬም ሀብቴ; ጥበቡ ሽቴ; ሀብታሙ እንግዳው
(2013)
የዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ዋነኛ አላማ በኢሉአባቦር ዞን፣ በቡሬ ወረዳ በተመረጡ ሁለተኛ ደረጃና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ኢ-አፍ ፈት መምህራን አፍ ፈት ያልሆኑበትን የአማርኛ ቋንቋ ሲያስተምሩ የሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች ምን ምን እንደሆኑ መፈተሽ ነው፡፡ የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስ የተመረጠው የጥናት ንድፍ ገላጭ የምርምር ስልት ሲሆን በተጨማሪም ...