Jimma University Open access Institutional Repository

Browsing Amharic Language and Literature by Author "ሃብታሙ እንግዳው"

Browsing Amharic Language and Literature by Author "ሃብታሙ እንግዳው"

Sort by: Order: Results:

  • ህይወት አዲሱ; ማንያለው; ሃብታሙ እንግዳው (2013)
    ይህ ጥናት በጅማ ኦሮሞ ተረቶች ሀብትና ድህነት ይዘት ትንተና ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ነገርግን በተረቶች ላይ በተለያዩ አጥኚዎች መጠናታቸው ይታወቃል ፡፡ ስለዚህ ይህ ጥናት ይዞት የተነሳው በጅማ ኦሮሞ በተረቶች ሀብትና ድህነት እንዴት እንደተገለጸ ማሳየት ነው ፡፡ጥናቱ አይነታዊ ምርምር ሲሆን መዋቅራዊ ንድፈ-ሀሳቦችን የተከተለ ነው ለጥናቱ ያገለገሉ ...
  • ዘይባ ሁሴን; ማንያለዉ አባተ; ሃብታሙ እንግዳው (2012-08)
    ይህ ጥናት በደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ እምቢታ የተሰኘው ታሪካዊ ልቦለድና በአንዷለም አባተመኤኒት በተሰኘ ልቦለድ ላይ የተካሄደ ነው፡፡ ጥናቱ በአራት ክፍሎች የተደራጀ ሲሆን አካሄዱ ደግሞ በሁለቱም ልቦለዶች ውስጥ የተነሱ ፎክሎራዊ ጉዳዮችን በመለየት፤ በትዕምርትነት የተገለፁትን ከልቦለዶቹ አዉድ በመነሳ በመተርጎም ፎክሎራዊ ጉዳዮቹ ለልቦለዱ ...

Search IR


Browse

My Account