ህይወት ልሃ; ማንያሇው አባተ; ሀብታሙ እንግዲው
(2009-03-07)
የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በወሊይትኛ ቋንቋ አፈ- ፈት ተማሪዎች በአማርኛ ዴርሰት
ሲጽፉ የሚፈጽሟቸውን ስህተቶች መመርመር ነው፡፡ይህም በዯቡብ ብሔር
ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መንግስት በወሊይታ ዞን በዲሞት ጋላ ወረዲ በቦዱቲ
ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሁሇት የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የተካሄዯ
ነው፡፡ ጥናቱ በናሙናነት የተመረጡ በወሊይትኛ ...