በቀሇ ቀነኒ; ሇማ ንጋቱ; መሀመዴ አዯም
(2009-08-04)
የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ አማርኛ
ቋንቋን የሚያስተምሩ የዘጠነኛ ክፌሌ መምህራን ተማሪዎቻቸውን በቋንቋ ትምህርቱየተነቃቁ ሇማዴረግ በክፌሌ ውስጥ የሚጠቀሙበት የማነሳሻ ስሌት አተገባበር ምን
እንዯሚመስሌ ማጥናት ነው፡፡ ይህንን ሇመተግበር ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከተነሱ
በኋሊ ጥናቱን ሇማካሄዴ ናሙናዎች ...