ተስፋዬ ኦላና; በቃሉ ፈረደ; መሀመድ ጀማል
(2014)
የዚህ ጥናት ዋና ትኩረት የአፋን ኦሮሞ አፈ-ፈት ተማሪዎች አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት ለመማር ያላቸውን ተነሳሽነትና የትምህርት ውጤት ተዛምዶ መፈተሸ ነው፡፡ ጥናቱ የተካሄደው በኢሉባቦር ዞን በሁሩሙ ወረዳ ሁሩሙ ሁለተኛ ደረጃና በሶንጣ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም በመማር ላይ በሚገኙት 110 የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ነው፡፡ በዕድል ...