ግዛዉ ዓሇሙ; አብይ አሰፋ; መሏመዴ ጀማሌ
(2008-08)
የዚህ ጥናት ዓሊማ በአገር አቀፍ ዯረጃ በ2001 ዓ.ም የተዘጋጁት የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍሌ
የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ዓሊማዎችና ይዘቶች በ2004 ዓ.ም ከታተሙት የተማሪ
መማሪያ መጽሏፍት ጋር ያሊቸውን የዓሊማና የይዘት ተጣጥሞሽ መፈተሽ ነው፡፡የዚህ
ጥናት ዋነኛ የመረጃ ምንጭ የሆነው የሰነዴ ምርመራ ሲሆን በሰነዴነት የሚመረመረውም
የ9ኛና ...