መስታዎት ተስፋዬ; ሙሃመድ ጀማል; ለማ ንጋቱ
(2014)
የዚህ ጥናት ዋና አላማ ተግባር ተኮር የአማርኛ ቋንቋ ማስተማሪያ ዘዴ አፍ ፈት ያልሆኑ ተማሪዎችን
የመፃፍ ክሂል ያለውን ሚና መመርመር ነው፡፡ ይህ ጥናት በዋናነት ፍትነታዊ ንድፍን የተከተለ ሲሆን
መጠናዊና አይነታዊ ወይም ቅይጥ ስልትን መሰረት አድርጎ ቀርቧል፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎችም የእጣ
ንሞና ዘዴን መሰረት በማድረግ ተመርጠዋል፡፡ ተሳታፊዎችም ...