ሞገስ አማረ; ሇማ ንጋቱ; ሙሀመዴ ጀማሌ
(2013)
ይህ ጥናት ዋና አሊማ አዴርጎ የተነሳው የፅህፇት ክሂሌ ማስተማሪያ ዘዳና የተማሪዎች ዴርሰት የመፃፍ ብሌሃት ተዛምድን መመርመር ነው፡፡ጥናቱ ከፉሌ ሙከራዊ ሲሆን የተካሄዯውም በአማራ ክሌሌ ምዕራብ ጎጃም ዞን በገነት አቦ 2ኛና መሠናድ ት/ቤት የሚማሩ የ11ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ሊይ ሲሆን፣ይህን ዓሊማ ሇማሳካትም ፣በቃሇ መጠይቅ፣በቅዴመና ዴህረ ፇተና መረጃዎች ...