ሙሌጌታ ኃ/መስቀሌ; ማንያሇው አባተ; አብደረህማን ፊንታሁን
(2009-06)
የጥናቱ ዋና ዓሊማ የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና ማየት
ነው፡፡ ጥናቱም ፍትነታዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ መጠናዊና አይነታዊ ዘዳን በመከተሌ
መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በጅማ ዞን በሉሙ ኮሣ ወረዲ በሉሙ ገነት
ከተማ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2009 ዓ.ም የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡
እነዚህም ...