ዝናሽ, ተሰማ; ጥበቡ, ሽቴ; ማንያለው, አባተ
(2014-08)
የዚህ ጥናት አብይ ዓላማ በፌደራል መስሪያቤቶች የስራደብዳቤዎች እና ማስታወቂያዎች ላይ የሚታዩትን
ስህተቶችና የስህተት ምንጮችን መለየት ነው፡፡ ይህን ዓላማ ለማሳካትም ገላጭ የምርምር ስልት ጥቅም
ላይ ውሏል፡፡ ጥናቱ አመቺ ናሙና ዘዴን በመጠቀም የጉሙሩክ፣ የገቢዎች፣ የኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢትዮጵያ
ኤሌክትሪክ አገልግሎትና የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ...