በፈለቀች እሸቱ; በቃሉ ፈረደ; ሀብታሙ እንግዳው
(2014)
በዚህ ጥናት በደቡብ ክልል ስራ ላይ ባሉ በ5ኛና 6ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ዉስጥ የተካተቱ የሰዋስዉ ትምህርት ይዘቶች አቀራረብና አደረጃጀት ምን እንደሚመስል ተገምግሟል፡፡የጥናቱን ዓላማ ለማሳካት ገላጭ የምርምር ንድፍ የተመረጠ ሲሆን የተገኙት መረጃዎች በዓይነታዊ የምርምር ዘዴዎች ተተንትነዋል፡፡በጥናቱ ሰነድ ፍተሻና ቃለመጠይቅ ጥቅም ...