Jimma University Open access Institutional Repository

በባህሊዊ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች ትንተና በዲዋ ጨፊ ወረዲ ማሳያነት

Show simple item record

dc.contributor.author ጣሂር አሉ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author አብይ አሰፊ
dc.date.accessioned 2021-01-22T13:29:32Z
dc.date.available 2021-01-22T13:29:32Z
dc.date.issued 2011-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5263
dc.description.abstract ይህ ጥናት በአማራ ብሄራዊ ክሌሊዊ መንግስት በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በዲዋ ጨፊ ወረዲ በባህሊዊ ጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች ሊይ የተካሄዯ ሲሆን ከፍክልር ዘውጎች ውስጥ በሠሀገረሰባዊ ሌማዴ ሊይ መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ ጥናቱ ይዞት የተነሳው ዋና አሊማ በባህሊዊ ጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮችን መተንተንና መተርጎም ሲሆን ሇማህበረሰቡ የሚሰጡትን ፊይዲዎች መመርመር ነው፡፡ ሇርዕሱ መመረጥ እንዯ ዓብይ ምክንያት የሚጠቀሰው በባህሊዊ የጋብቻ ስነ ስርዓቱ ሊይ የሚፇጸሙት ትዕምርታዊ ጉዲዮች የሚበዙበት በመሆኑና ምንም ጥናት ያሌተዯረገበት መሆኑ ነው፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት የራሱ የሆነ የሚያበረክተው አስተዋትኦ የማህበረሰቡን ባህሌና ፌሊጎታቸውን እንዳት አዴርገው በትዕምርታዊ ጉዲዮች እንዯሚገሌጹት ማሳየት ነው፡፡ የጥናቱ አሊማ ግብ ይመታ ዘንዴ የምርምር ጥያቄዎች ምሊሽ እንዱያገኙ መረጃዎች ከመስክ ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም በምሌከታ፣ በቃሇ መጠይቅ እና በቡዴን ተኮር ውይይት ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በመቅረፀ ዴምጽ፣ በቪዱዮ ካሜራ፣ በፍቶ ካሜራ እና በማስታወሻ ዯብተር በማጠናከር መረጃዎቹ ከግብ ሇማዴረስ ተችሎሌ፡፡ በእነዚህ አማካኝነት የተሰበሰቡትን መረጃዎች በአውዴ ተኮር ፇሇግ፣ በተግባራዊ ንዴፇ ሃሳብ እንዱሁም በተምሳላታዊ ንዴፇ ሃሳብ ሞዳልች በገሊጭ ተንታኝ የአጠናን ስሌትን በመጠቀም በገሇጻ ተተንትነው ትዕምርታዊ ጉዲዮች ተተርጉመው ቀርበዋሌ፡፡ በተገኘው መረጃ መሰረትም በባህሊዊ የጋብቻ ስነ ስርዓት ሊይ የሚፇጸሙት ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች የማህበረሰቡን ፌሊጎት፣ ፌሌስፌና፣ እንዱሁም ባህሌና እሴታቸውን የሚገሌጹበት መንገዴ የማህበረሰቡን ህሌውና አስጠብቆ መቆየት ያስቻለ ከመሆኑም በሊይ ማህበራዊ ፊይዲ እና ስነ ሌቦናዊ ፊይዲ እንዯሚያገኙበት ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en en_US
dc.title በባህሊዊ የጋብቻ ሥነ ሥርዓት ሊይ የሚፇጸሙ ሀገረሰባዊ እምነቶች ትዕምርታዊ ጉዲዮች ትንተና በዲዋ ጨፊ ወረዲ ማሳያነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account