Jimma University Open access Institutional Repository

ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃህፍት ውስጥ የተካተቱ የተውሶ ቃላት አቻዊነት ቅርጽና መዋቅር ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ስንታየሁ, ገላና
dc.contributor.author ኤባ, ተሬሳ
dc.date.accessioned 2021-12-29T12:25:15Z
dc.date.available 2021-12-29T12:25:15Z
dc.date.issued 2012-09
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5979
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓላማ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃህፍት ውስጥ የተካተቱ የተውሶ ቃላት አቻዊነት ቅርጽና መዋቅር ትንተና በሚል የተካሄደ ነው፡፡ አጥኚው የጥናቱን መረጃ በማሰባሰብ በዋናነት የሰነድ ፍተሻ ዘዴ የተጠቀመ ሲሆን ከሰነድ የተሰበሰቡ መረጃዎችን በወካይ ናሙና የተመረጡትን ቃላት ለመተንተን አይነታዊ ዘዴን ተጠቅሞ መረጃዎችን በገለፃ ተተንትነው ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ በመረጃ ትንተናው መሰረት በመማሪያ መጻህፍት የተከናወነው ተውሰት፣ የውሰት አይነቶችን መሰረት ያደረገ ነው፡፡ በሰዋስዋዊ ባህሪና አውዳዊ አገባብ የቅርጽ ለውጥ በማድረጋቸው ከመገኛቸው ጋር ተዛምዶ የላቸውም፡፡ በውሰት የተካተቱ ቃላት የታላሚውን ቋንቋ የእርባታ ስርዓት በመከተላቸው ከአዋሹ ቋንቋ የእርባታ ስርዓት ጋር ተዛምዶ የላቸውም፡፡ ነባር ቃላትን ጠብቆ ለማቆየት፣ የታላሚ ይዘቶች በአንድ ላይ መካተታቸው በመማሪያ መፃህፍት መግቢያ ላይ ከተገለጹት ዓላማዎች አኳያ በመርሐ ትምህርት ላይ ግልጽ የሆነ መረዳትና ትክክለኛ መዋቅራዊ አቀራረብ የሌለው ነው ማለት ይቻላል፡፡ በመሆኑም የቋንቋ መማሪያ ዝግጅት የአዘጋጆቹን የዕውቀት ደረጃ መሰረት ያደረገ መሆን ስላለበት የተማሪውን ዳራ እና አቀባበል ያማከለ ዝግጅትና አቀራረብ ያስፈልገዋል፡ en_US
dc.title ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃህፍት ውስጥ የተካተቱ የተውሶ ቃላት አቻዊነት ቅርጽና መዋቅር ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account