Jimma University Open access Institutional Repository

የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የጽህፈት ስህተት Eርማትና ምጋቤ ምላሽ ትንተና (የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ማርቆስ, Aበራ
dc.contributor.author ጌታቸው, Aንተነህ
dc.contributor.author ሀብታሙ, Eንግዳው
dc.date.accessioned 2021-12-29T12:44:19Z
dc.date.available 2021-12-29T12:44:19Z
dc.date.issued 2009-05
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5980
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዓላማ የAማርኛን ቋንቋ መምህራን የጽህፈት ስህተት Eርማት Eና ምጋቤ ምላሽ መፈተሽ ነው፡፡ ተጠኚዎች በጅማ ከተማ የሚገኙ የጅሬን፣ የመወዳና የጅማ ዩኒቨርስቲ ኮሚዩኒቲ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ2009 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩና በተራ የEጣ ናሙና ዘዴ የተመረጡ 426 ተማሪዎችና በAጠቃላይ ናሙና የተወሰዱ በሦስቱ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የ9ኛ ክፍል የAማርኛን ቋንቋ የሚያስተምሩ ሰባት መምህራን ናቸው፡፡ የጥናቱ መረጃ የተሰበሰበው በሰነድ ፍተሻ፣ በጽሁፍ መጠይቅና በቃለ መጠይቅ ነው፡፡የተሰበሰቡት መረጃዎች የተኮሩት በመምህራን የታረሙ የተማሪዎች ደብተር፣ የፈተና ወረቀቶች Eና በተማሪዎች የተፃፉ ድርሰቶች ናቸው ሲሆኑ የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የጽሁፍ ስህተት Eርማትና ምጋቤ ምላሽ ምን Eንደሚመስል ተተንትኗል፡፡ በመጨረሻም የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የተማሪዎችን የጽሁፍ ስህተት ማረም Aለማረማቸው፣ የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የጽህፈት ስህተት Eርማት ዘዴ Eና የAማርኛ ቋንቋ መምህራን ተማሪዎች ከሚፈጽሙት የጽህፈት ስህተቶች የትኛው ላይ Aትኩረው Eንደሚያርሙ ተመልክቷል፡፡ በዚህም መሰረት የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የተማሪዎችን ስህተት Eንደማያርሙ በጥናቱ ተረጋግጧል፡፡ ከጥናቱ ውጤት በመነሳት የተማሪዎችን የጽህፈት ስሕተት ማረም ለተማሪዎች የጽህፈት ችሎታ ወሳኝ በመሆኑ የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የተማሪዎችን የጽህፈት ስህተት በንድፈ ሃሳብ ላይ ተመስርተው ቢያርሙ የተሻለ ነው የሚል Aስተያየት ተሰጥቷል፡፡ en_US
dc.title የAማርኛ ቋንቋ መምህራን የጽህፈት ስህተት Eርማትና ምጋቤ ምላሽ ትንተና (የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account