Jimma University Open access Institutional Repository

የመጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤ አጠቃቀም ስሌት በአሇማየሁ ዋሴ ሌቦሇድች ውስጥ

Show simple item record

dc.contributor.author ኪዲኔ, ዯበበ
dc.contributor.author ሇማ, ንጋቱ
dc.date.accessioned 2021-12-29T12:55:56Z
dc.date.available 2021-12-29T12:55:56Z
dc.date.issued 2012-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5982
dc.description.abstract ይህ ጥናት “የመጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤ አጠቃቀም ስሌት በአሇማየሁ ዋሴ ሌቦሇድች ውስጥ” በሚሌ ርእስ የተካሄዯ ሲሆን፣ ረጅም ሌቦሇድቹም እመጓ (2007)፣ ዜጎራ (2008) እና መርበብት (2010) የተሰኙ ናቸው። የጥናቱ ዋና ዓሊማ በዯራሲው የሌቦሇዴ ስራዎች ውስጥ መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤዎች የገቡበትን አጠቃቀም ስሌት መመርመር ነው። ጥናቱ አይነታዊ ምርምር ሲሆን፣ ገሊጭ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ነው። አቀራረቡ በይነቴክስታዊ (Intertextuality) ሲሆን፣ የመተንተኛ ስሌቱ ፌከራ ነው። ረጅም ሌቦሇድቹ ውስጥ በርካታ መጽሏፌ ቅደሳዊ ጥቅሶች፣ ታሪኮች እንዱሁም የሀሳብ አገሊሇጽ ስሌቶች ተስተውሇዋሌ። ዯራሲው እነዙህን ጥቅሶች የሌቦሇዴ አሊባውያኑን በተገቢው መንገዴ ሇማሳካት ሲሌ በተሇይም ዯግሞ ሇታሪክ ማቀናበሪያነት ይበሌጥ እንዯተጠቀመባቸው ያሳያሌ። ከመጽሏፌ ቅደስ ውስጥ አስፇሊጊ መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤዎችን ሲወስዴ በቀጥታ ቃለን ምንም ሳይቀይር ወይም መሰረታቸውን መጽሏፌ ቅደስ ሊይ አዴርጎ መጠነኛ ማሻሻያ በማዴረግ ሇምናባዊ ፇጠራው ምቹ እንዱሆኑ ተጠቅሞባቸዋሌ። መቼቶቹን ሲገሌጽ በኦርቶድክስ ተዋህድ ኃይማኖት ተከታዮች ዗ንዴ በይበሌጥ የሚታወቁትን ኃይማኖታዊ ቦታዎች እንዯ መቼት ሲጠቀም በገፀባህርያት አሳሳለም አንዲንድቹን ገፀባህርያት ኢትዮጵያዊ ማንነትን በመፇሇግ የሚንከራተቱ ላልቹን ዯግሞ ማንነታቸውን በወጉ የተረደ አዴርጎ መሳለን ያሳያሌ። በአጠቃሊይ ዯራሲው መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤዎችን መጠቀሙ እንዱሁም መጽሏፌ ቅደሳዊ የአጻጻፌ ስሌቶችን በሌቦሇድቹ ውስጥ መጠቀሙ የተሇያዩ ጠቀሜታዎችን አስገኝተውሇታሌ። ሇሌቦሇድቹ ተነባቢነት፤ ስራዎቹን ማራኪነት በማሊበስ መጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤዎቹ የበኩሊቸውን አስተዋጽኦ እንዲዯረጉሇት መረዲት ተችሎሌ። en_US
dc.title የመጽሏፌ ቅደሳዊ ንቡር ጠቃሽ ዗ይቤ አጠቃቀም ስሌት በአሇማየሁ ዋሴ ሌቦሇድች ውስጥ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account