dc.contributor.author | ጎርፌነሽ ታዯሰ | |
dc.contributor.author | ሇማ ንጋቱ | |
dc.date.accessioned | 2021-12-29T13:19:06Z | |
dc.date.available | 2021-12-29T13:19:06Z | |
dc.date.issued | 2011-06 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5985 | |
dc.description.abstract | የጥናቱ ዋና ዓሊማ አማርኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎች በአማርኛ ትምህርት የተማሪዎችን ክፌሌ ተሳትፍ የሚገዴቡ ተግዲሮቶችን መተንተን ነው፡፡የጥናቱ ተሳታፉዎች በዯቡብ ብሔርብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክሌሌ በዲውሮ ዞን ሦስት አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በ2011 ዓ.ም በ9ኛ የክፌሌ ዯረጃ ትምህርታቸውን በመከታተሌ ሊይ ከሚገኙት ከዘጠኝ ክፌሌ 600 ተማሪዎች መካከሌ በእዴሌ ሰጪ ናሙና ዘዳ የተመረጡ 91 ወንዴና 80 ሴት በዴምሩ 171 ተማሪዎችና 4 አማርኛ መምህራን ናቸው፡፡ ጥናቱ መጠናዊ የምርምር ስሌትን መሰረት ያዯረገ ሲሆን የተከናወነው ገሊጭ የአጠናን ስሌት ተከትል ነው፡፡ መረጃው በፅሁፌ መጠይቅ፣ በክፌሌ ምሌከታና በቃሇመጠይቅ ተሰብስቧሌ፡፡ በፅሁፌ መጠይቅ የተሰበሰቡት መረጃዎች በኤስፒ ኤስ ኤስ (spss) ስታስትክስ ነጠሊ ናሙና ቲ-ቴስት(One sample t-test) ቀመር ተሰሌቶ ተተንትነዋሌ፡፡ በውጤት ትንተናው መሰረት የተማሪ ክፌሌ ተሳትፍ የሚወስኑ ተግዲሮቶች በክፌሌ ምሌከታና ቃሇ መጠይቅ የተገኘውን መረጃ ገሊጭ የትንተና ዘዳ በመጠቀም ውጤቱ በመቶኛ ተሰሌቶ ቀርቧሌ፡፡ በዚህም መሰረት በአማርኛ ትምህርት የተማሪዎችን ክፌሌ ውስጥ ተሳትፍ የሚወስኑ ተግዲሮቶች መኖራቸውን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ በላሊ በኩሌ በክፌት የፅሁፌ መጠይቅ፣ በተማሪዎችና መምህራን ቃሇ መጠይቅ የተገኘው መረጃ ውጤት በተማሪዎች ቋንቋ ክሂልት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ የሚያሳዴር መሆኑንም የጥናቱ ውጤት አመሌክቷሌ፡፡በጥናቱ ውጤት መሰረትም የተማሪዎችን ክፌሌ ውስጥ ተሳትፍ የሚገዴቡ ተግዲሮቶች ሇመቀነስ የሚያስችለ የተሇያዩ የአቀራራብ መንገድችን በመከተሌ ትምህርቱን እንዳት ማቅረብ እንዯሚገባ ሇመምህራን ስሌጠና ቢሰጥ፤ በክፌሌ ውስጥ ተሳትፍ የሚወስኑ ተፅዕኖዎችን በመቀነስ ተማሪዎች የቋንቋ ክሂልት የሚያሳዴጉበትን ምቹ ሁኔታ መምህራን ቢፇጥሩ መሌካም ነው በማሇት አጥኝዋ አስተያየተን እገሌፃሇሁ፡፡ | en_US |
dc.title | አማርኛን እንዯ ሁሇተኛ ቋንቋ የሚማሩ ተማሪዎችን የክፌሌ ተሳትፍ የሚገዴቡ ተግዲሮቶች ትንተና (በዲውሮ ዞን ሦስት የመንግስት ትምህርት ቤቶች ተተኳሪነት) | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |