Jimma University Open access Institutional Repository

የማጠቃለል ብልሀት የአንብቦ መረዳት ችሎታ ያለውሚና በአማራ ክልል በምሰራቅ ጎጃምዞን በብቸና ከተማ በበላይ ዘለቀ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author በገብረመድህን ተስፋው
dc.contributor.author ጥበቡ ሽቴ
dc.date.accessioned 2021-12-30T06:51:37Z
dc.date.available 2021-12-30T06:51:37Z
dc.date.issued 2011-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5987
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና አላማ በበላይ ዘለቀ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የማጠቃለል ብልሀት ለአንብቦ መረዳት ችሎታ ያለውን ፋይዳ መመርመር ነ ው፡ ፡ የጥናቱ ንድፍ ከፊል ሙከራዊ ነ ው፡ ፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በምስራቅ ጎጃም በብቸና ከተማ በበላይ ዘለቀ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2011 ዓ.ም በ9ኛ የክፍል ደረጃ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ከሚገ ኙት 915 ተማሪዎች መካከል በእድል ሰጪናሙና ዘዴ የተመረጡ 60 የቁጥጥር ቡድንና 58 የሙከራ ቡድን በድምሩ 118 ተማሪዎች ናቸው፡ ፡ ከእነ ርሱም በፈተናና በፅሁፍ መጠይቅ አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎች ተሰብስበዋል፡ ፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች በዳግሞ ልኬት ናሙና ቲ-ቴስትና በነ ጻ ናሙና ቲቲስት ተሰልተው በገ ላጭና ድምዳሜያዊ ስታቲስቲክስ ተተንትነ ዋል፡ ፡ በውጤት ትንተናው መሰረት የሙከራ ቡድኑ የድህረ v ትምህርት ፈተና ቡድን አማካይ ውጤት በስታቲስቲክስ ጉልህ ልዩነ ት (p<0.05) ታይቷል፡ ፡ ይህም የሙከራ ቡድን ተማሪዎች የማጠቃለል ብልሀትን ብቻ በመማራቸው የማጠቃለል ብልሀት በአንብቦ መረዳት ችሎታ የተሻሉ መሆናቸውን በጉልህ አመላክቷል፡ ፡ በቅድመ ትምህርትና ድህረ ትምህርት የሚማሩ የቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች አማካይ ውጤት መካከልም በስታትስቲክስ ጉልህ የሆነ ልዩነ ት (p>0.05) አላሳየም፡ ፡ በዚህም መሰረት የቁጥጥር ቡድን ተማሪዎች በማጠቃለል ብልሀት አንብቦ መረዳት ችሎታ ከሙከራ ቡድን የተሻሉ አለመሆኑ በጥናቱ ተረጋግጧል፡ ፡ ይህም የሆነ ው የሙከራ ቡድን ተማሪዎች ምንባብን በሚማሩበት ጊዜ የማጠቃለል ብልሀትን ብቻ በመማራቸውነ ው፡ en_US
dc.title የማጠቃለል ብልሀት የአንብቦ መረዳት ችሎታ ያለውሚና በአማራ ክልል በምሰራቅ ጎጃምዞን በብቸና ከተማ በበላይ ዘለቀ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account