dc.contributor.author | አቤንኤዘር ታዬ | |
dc.contributor.author | ሇማ ንጋቱ | |
dc.date.accessioned | 2021-12-30T07:04:10Z | |
dc.date.available | 2021-12-30T07:04:10Z | |
dc.date.issued | 2012 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5989 | |
dc.description.abstract | በስነፅሁፍ ማህበራዊ እዉነታ (social reality)ይንፀባረቃሌ፡፡ይህ ሲባሌ ባህሊዊ መሰረትና ህዝባዊ ፍሊጎት በአጠቃሊይ የማህበረሰብ ፍሌስፍናና የእዉነታ ቅጅ ነዉ፡፡ የስነፅሁፍ ሰዎች የእዉነታዉን አሇም በመገሌበጥና ፇጠራን በማከሌ በየዘመናቱ የተሇያዩ የስነፅሁፍ ዘዉጎች ፇጥረዉ ፅፇዋሌ ሂስ ሰጥተዋሌ፡፡ ሇስነፅሁፍ ከዘመኑ መንፇስና ንቃተ ህሉና የሚመነጭ መሇኪያ እንዯሚያስፇሌገዉ ቴዉዴሮስ (2010) ዮናስን ጠቅሶ ያስረዲሌ፡፡ ዘመን በተቀያየረና በመጠቀ ሌክ ስነፅሁፈም የተሇያዩ ገፅታዎችን ሲሊበስ የምሰሊ ምጥቀቱም ሇዉጥ ሲያሳይ ዛሬ ዯርሷሌ፡፡ ዘመንን ተንተርሰዉ ብቅ ካለት ዘዉጎች መካከሌ አንደ የምትሃታዊ እዉነታዊነት ዘዉግ ነዉ፡፡ በተሇያዩ ክፍሇ አሇማት የሁሇት እሳቤዎችና ባህሪያት መጎሌበት ሁሇት ስሜቶችን የማንፀባረቅ ፍሊጎት መፇጠሩ ሇዚህ ዘዉግ ምቹ ሁኔታ ፇጥሮሇታሌ፡፡ እንዱሁም Sasser ን Wandama (2016,5) በመጥቀስ በብራዚሌ፣ በኮልምቢያ፣ በህንዴ፣ በናይጄሪያና በምህራብ አፍሪካ ተፇጥሯዊና ተፇጥሯዊ ያሌሆኑ ዴርጊቶች ከጥንት ጀምሮ ይስተዋለ እንዯ ነበር ያስረዲሌ፡፡ ነገር ግን ይህን መሰሌ ስራዎች ከእዉነታዉ አሇም በእጅጉ የተሇዩ የሚሆኑበት አጋጣሚ በመኖሩ ሇሰዉ ሌጆች የቀረበ ሇማዴረግ በዕሇት ተዕሇት ህይወት በሚያጋጥሙ ጉዲዮች ሊይ ሇማተኮር የምትሃ ታዊ እውነታዊነትን ዘውግ ተመራጭ አዴርጎታሌ፡፡ የኦጋዳን ዴመቶች መፅሀፍም ይህን አስረጅ ነዉ፡፡ የምትሃታዊ እዉነታዊነት ፅንሰ ሀሳብ በኦጋዳን ሌቦሇዴ ዉስጥ በምን መሌኩ እንዯተከሰተና ሌቦሇደን ከተፇጥሮና ከሰዉ ህጎች አንፃር፣ ከተጨባጭ እዉነታና ካሌተሇመደ ዴርጊቶች ፣ ግራ ከሚያጋቡና ከማይታመኑ የእዉነታዉ አሇም ክስተቶችና ገሇፃ አንፃር በማሳየት፡፡ የምትሃታዊ እዉነታዊነትን ዘዉግ በሌቦሇዴ ዉስጥ መጠቀም ሇስነፅሁፍ እዴገት የሚኖረዉን ጠቀሜታ ሇመጠቆም ተሞክሯሌ፡፡ይህ ጥናት አሊማዉን ማሳካት ከቻሇ የምትሃታዊ እውነታዊነት የስነፅሑፍ ዘውግ ባህሪያትና ማካተት ያሇበትን ቅንጣቶች ሇስነፅሑፍ ተማሪዎች የሚያስረዲና በሀገራችን የአማርኛ የስነፅሑፍ ታሪክም በጥሌቀት ሉሰራበት የሚገባ የስነፅሑፍ ማጠንጠኛ መሆኑን ሉያሳይ የሚችሌ፣ዯራሲያን ከተሇመዯው የአፃፃፍ ቴክኒክ በማፇንገጥ ምስሌ ከሳች በሆነ አገሊሇፅ /የቃሊት ጫወታ/ እውነታንና ተአምርን የታሪክ ቅዯም ተከተሌ ሳይዛባ በመተረክ ፉቱን ወዯ ፉሌም ኢንደስትሪው ያዞረውን ተዯራሲ ቀሌብ ሇመያዝ የምትሃታዊ እውነታነትን ዘውግ እንዳት መጠቀም እንዲሇባቸው የሚያመሊክት፣በስነፅሑፍ ሊይ ጥናት ሉያዯርጉ አጥኚዎች በር ከፊች የሚሆንና እንዯ አንዴ ግብዓት የሚያሇግሌ ይሆናሌ፡፡በዚህ ጥናት ምትሃታዊ እውነታዊነት ዘውግ ከኦጋዳን ዴመቶች ሌቦሇዴ ጋር ተቆራኝቷሌ፡፡ | en_US |
dc.title | የምትሃታዊ እዉነታዊነት መገሇጫዎች በኦጋዳን ዴመቶች መጽሐፍ ማሳያነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |