dc.contributor.author | ጌታሁን አያና | |
dc.contributor.author | ማንያሇው አባተ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.date.accessioned | 2021-12-30T07:35:26Z | |
dc.date.available | 2021-12-30T07:35:26Z | |
dc.date.issued | 2011-11-08 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5992 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዓሊማ በሀገር አቀፌ ዯረጃ ሇ9ኛ እና 10ኛ ክፌሌ ተማሪዎች የተዘጋጁት የአማርኛ መማሪያ መጻህፌት የቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ቃሊትን ከማስተማር አኳያ ያሊቸውን ብቃት መፇተሽ ነው፡፡ ጥናቱን ከግብ ሇማዴረስም የተሇያዩ ምሁራን ስሇቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ባነሷቸው ንዴፇ ሀሳባዊ መስፇርቶችና መርሆች ሊይ በመመርኮዝ አጥኚው በመማሪያ መጽሀፍቹ ሊይ የሠነዴ ፌተሻ ማዴረግና እና በአጋዥነትም አማርኛ ቋንቋ ትምህርት በማስተማር ብዙ ሌምዴ ያሊቸውን መምህራን ቃሇ መጠይቅ ማዴረግን በመረጃ መሰብሰቢያነት ተጠቅሟሌ፡፡ የጥናቱ ውጤት እንዯጠቆመው ሇትምህርት እርከኑ የሚመጥኑ ቃሊት መረጣ የተከናወነው በመስኩ ምሁራን ሇዚህ ተግባር እንዱውለ ከተሰነዘሩ መስፇርቶች የሚከተለትን ብቻ በመጠቀም ነው፡፡ እነዚህም የቃሊት የፌቺ ሽፊን መስፇርት፣ የተማሪዎችን ፌሊጎትና የትምህርት ዯረጃ መሠረት ያዯረገ መስፇርት፣ ባህሊዊ ተሊውጦን መሠረት ያዯረገ መስፇርት እንዱሁም የቃለን ተስተማሪነት የተመሇከተ ነው፡፡ ላሊው የቃሊት ዴግግሞሽ መጠንን መሠረት ያዯረገ መስፇርት ብዙም ትኩረት አሌተዯረገበትም፡፡ ይህ ዯግሞ በመጽሀፍቹ የቃሊት ትምህርት ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ እንዲሳዯረ በጥናቱ ተዯርሶበታሌ፡፡ በዚህም የቃሊት የከታች ተከታች የፌች ግንኙነትን የተመሇከቱ ይዘቶች በተተኳሪ መጽሀፍቹ ውስጥ አሌተካተቱም፡፡ በላሊ በኩሌ በሁሇቱም መማሪያ መጽሀፍች የጥምር ቃሊት ሇመረዲትና አፌሌቆ ሇመጠቀም በሚያስችሌ መሌክ አሇመቅረባቸውን፣ የቃሊት ትምህርቱ በተሇይ በ9ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ከማዲመጥ ክሂሌ ጋር እንዱሁም 10ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ ከንግግርና ከማዲመጥ ክሂሌ ጋር ተጣምረው አሇመቅረባቸውንና የመዝገበ ቃሊትን አጠቃቀም ጥበብ እንዱያውቁ የሚያግዙ መሌመጃዎች በጥራትና በበቂ መጠን አሇመካተታቸውን ጥናቱ ጠቁሟሌ፡፡በመጨረሻም ጥናቱ የመማሪያ መጽሀፍቹ የቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ችግሮችን ሇመቅረፌ ያስችሊለ ያሊቸውን አስተያየቶች ሰንዝሯሌ፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | በ9ኛ እና 10ኛ ክፌሌ የአማርኛ መማሪያ መጽሀፌ ውስጥ የቀረቡት የቃሊት ትምህርት ይዘት አቀራረብ ግምገማ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |