dc.contributor.author | ግዛዉ ዓሇሙ | |
dc.contributor.author | አብይ አሰፋ | |
dc.contributor.author | መሏመዴ ጀማሌ | |
dc.date.accessioned | 2021-12-30T07:52:12Z | |
dc.date.available | 2021-12-30T07:52:12Z | |
dc.date.issued | 2008-08 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5996 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዓሊማ በአገር አቀፍ ዯረጃ በ2001 ዓ.ም የተዘጋጁት የ9ኛ እና የ10ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ዓሊማዎችና ይዘቶች በ2004 ዓ.ም ከታተሙት የተማሪ መማሪያ መጽሏፍት ጋር ያሊቸውን የዓሊማና የይዘት ተጣጥሞሽ መፈተሽ ነው፡፡የዚህ ጥናት ዋነኛ የመረጃ ምንጭ የሆነው የሰነዴ ምርመራ ሲሆን በሰነዴነት የሚመረመረውም የ9ኛና የ10ኛ ክፍሌ መርሃ ትምህርትና የመማሪያ መጽሏፍት ናቸው፡፡በተጨማሪም በዯጋፊነት በ9ኛና 10ኛ ክፍሌ ቋንቋውን ሇሚያስተምሩ መምህራን ከቀረቡ ቃሇመጠይቆች የተገኙ መረጃዎችን በገሊጭ የምርምር ዘዳ ስር የሚታቀፈውን ዓይነታዊ የመተንተኛ ዘዳን በመጠቀም ትንታኔ አዴርጓሌ፡፡ በዚሁ መሠረት የመርሀ ትምህርቶቹንና የመማሪያ መፃሕፍቱን ይዘቶች ከይዘት አመራረጥ እና አዯረጃጀት መርሆች አንጻር እንዱሁም በመርሀ ትምህርቶቹ እና በመማሪያ መጽሏፍቱ መካከሌ ያሇው የዓሊማና የይዘት ተጣጥሞሽ ተፈትሿሌ፡፡ዓሊማውን ሇማሳካት በዋናነት የመረጃ ምንጭ ሆኖ ያገሇገሇው የሰነዴ ምርመራ ሲሆን በዯጋፊነትም በ9ኛና 10ኛ ክፍሌ የሚያስተምሩ መምህራን ጋር በተዯረገው ቃሇ ምሌሌስ የተገኘው መረጃ መሠረት በማዴረግ ነው፡፡ ውጤቱ እንዯሚያመሇክተው የመማሪያ መፃሕፍቱ ጥቂት ይዘቶች በስተቀር የመርሀ ትምህርቶቹን ዓሊማ መሰረት ያዯረጉና የተጣጣሙ መሆናቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ በተጨማሪም የተመረጡት ይዘቶች የተማሪዎችን የቀዯመ እውቀት ያገናዘቡ ከመሆናቸውም በሊይ የመርሀ ትምህርቶቹ እና የመማሪያ መጽሏፍቱ የይዘቶች አዯረጃጀት በአብዛኛው የክብዯት ዯረጃቸውን ጠብቀው የተዯራጁ እንዯሆኑ የጥናቱ ውጤት ያመሇክታሌ፡፡ | en_US |
dc.title | በ2001 ዓ.ም የተዘጋጁት የ9ኛና የ10ኛ ክፍልች የአማርኛ ቋንቋ መርሃ ትምህርቶች በ2004ዓ.ም ከታተሙት የተማሪዉ መጻሕፍት ጋር ያሊቸዉ የዓሊማና የይዘት ተጣጥሞሽ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |