Jimma University Open access Institutional Repository

በአማራ ክሌሌ የሳርካ ነዋሪ ሴቶች ሚስጥራዊ ቋንቋ አጠቃቀም ምንነት እና ማህበራዊ ፊይዲ

Show simple item record

dc.contributor.author ጠይባ አንሙት
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ሏብታሙ እንግዲው
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:00:43Z
dc.date.available 2021-12-30T08:00:43Z
dc.date.issued 2011-11-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/5998
dc.description.abstract ይህ ጥናት ያተኮረው በአማራ ክሌሌ በሰሜን ጎንዯር ዞን አሇፋ ወረዲ የሚገኙት የሳርካ ሴቶች ሚስጥራዊ ቋንቋ አጠቃቀም ምንነትና ማህበራዊ ፋይዲ ትንተና ሊይ ነው፡፡ ጥናቱን በተሳካ ሁኔታ ከዲር ሇማዴረስ የተከተሇው ዘዳ ገሊጭ ተንታኝ ጥናታዊ ስሌት ነው፡፡ አጥኝዋ ናሙናዎችን ሇመምረጥ የተጠቀመችው አሊማ ተኮር የናሙና ዘዳንና ጓዴ ጠቆም ዘዳ ናቸው፡፡ ጓዴ ጠቆም ዘዳ ስሇምስጢራዊ ቋንቋ ጠሇቅ ያሇ እውቀት ያሊቸውንና በምስጢራዊ ቋንቋ ተጠቃሚ የሆኑ ሴቶችን ሇማግኘት ከአንዴ ጠቋሚ በመነሳት ወዯላሊዋ በመሸጋገር ሇጥናቱ አስፈሊጊ የሆነ መረጃ ሇማግኘት ሲባሌ የተመረጠ የናሙና ዘዳ ነው፡፡አጥኝዋ ሇዚህ ጥናታዊ ፅሁፍ ናሙና የወሰዯችው ጥናቱ በሚካሄዴበት ወረዲ ውስጥ የሚገኙትን የሳርካ ሴቶች ተተኳሪ በማዴረግ ነው፡፡ ከሴቶቹም በቂ መረጃ ይሰጡኛሌ ብሊ አጥኚዋ ያሰበቻቸውን መረጃ አቀባዮች በመምረጥ በተሇያዩ አውድች በክዋኔ ጭምር እያሳተፈች ምስጢራዊ ቋንቋ አጠቃቀማቸውን በጥሌቀት ሇመመሌከት ችሊሇች፡፡ ከነዚህ ናሙናዎች መካከሌ ዎቹ በቀጥታ በቡዴን ተኮር ውይይት የተሳተፉ ሲሆኑ ቀሪዎቹ ሩ በቃሇመጠይቅ የተሳተፉ ናቸው፡፡ አጥኝዋ ሶስት የመረጃ መሰብሰቢያ ስሌቶችን ተጠቅማሇች፡፡ በቃሇ መጠይቅ፣ በቡዴን ውይይትና በምሌከታ የተሰበሰቡ መረጃዎች አይነታዊ የመረጃ አተናተን ዘዳን በመጠቀም ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ በጥናቱ ግኝቶች መሰረት፤ አብዛኛዎቹ የሳርካ ሴቶች ምስጢራዊ ቋንቋ ቃሊት ከአረብኛ ቋንቋ ቃሊት የተወሰደ ወይም ዴቅሌ መሆን ጎሌቶ የሚታይባቸው ቢሆኑም፤ ከላልች የሀገራችን ቋንቋዎች ቃሊት በመዋስና የአማርኛ ቋንቋ ቃሊትን በቅጥያዎችና የፊዯሌ አናባቢና ተነባቢ ቦታዎች በመሇዋወጥ ምስጢራዊ ተግባቦት ሇማካሄዴ በሰፊው እንዯሚገሇገለባቸው ጥናቱ ዯርሶበታሌ፡፡ ሴቶቹ ይህን ምስጢራዊ ቋንቋ በቤት ውስጥ ከአባት፣ ከባሌ፣ ከሌጆች መሸሸግ የሚፈሌጓቸውን ጉዲዮች ሇመመስጠር፣ ሌጃገረድቹ የፍቅር ገጠመኞቻቸውን በስውር ሇመገሊሇጽ፣ በገበያ ስፍራ፣ በሇቅሶ ቤት፣ በሰርግ ቦታ፣ በሌዩ ሌዩ የሴቶች መገናኛዎች ያዘወትሩታሌ፡፡ ሌጃገረድቹ እርስ በርስ ሲገናኙ ወንድችን ሇማሽሟጠጥ፣ ሴቶችን ሇማማት ጭምር ስሇሚጠቀሙበት ሌዩ ስሜት ይሰጣቸዋሌ፡፡ የመግዛት ወይም አሇመግዛት፣ የመፈሇግ ወይም አሇመፈሇግ፣ የመሆን አሇመሆን ተፈጥሯዊ ነጻነት ቢኖራቸውም ላልችን ሊሇማስቀየምና በላልች ሊሇመቀየም፣ ከአባቶች፣ ከባልች፣ ከሌጆችና ከላልችም አብረዋቸው ከሚኖሩ ወገኖች የሚዯብቋቸው ሰብአዊና ተፈጥሯዊ ጉዲዮችን ሴቶቹ ብቻ በምስጢር ሇመገሊሇጥ ወዯምስጢራዊ ቋንቋቸው ማዘንበሊቸው ከማህበራዊ ነቀፋ ሇመራቅ ያሊቸውን ፍሊጎት የሚያሳይም ነው፡፡ የሳርካ ሴቶች ሚስጥራዊ ቋንቋ አጠቃቀም ከመግባቢያነቱ አንጻር ሰፉ አስተዋጽኦ ያሇው ነው፡፡ እነዚህ የማህበረሰብ አባሊት በመዯበኛው የአማርኛ ቋንቋ የሚያዯርጓቸው ሇውጦች ብቻ ሳይሆኑ ምስጢራዊ ቋንቋውን የሚጠቀሙባቸው ሌዩ ሌዩ አውድች፣ ምስጢራዊ ቋንቋውን ሇመጠቀም አነሳሽ የሆኑዋቸው ሌዩ ሌዩ ምክንያቶች፣ የምስጢራዊ ቋንቋቸው ሌምዴ ዲራ የሆኑ ሰበቦች፣ ምስጢራዊ ቋንቋውን ሲጠቀሙ የሚያካሂዶቸው ቃሊዊና አረፌተነገራዊ ሇውጦች ሁለ ትኩረት የሚስቡ ናቸ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title በአማራ ክሌሌ የሳርካ ነዋሪ ሴቶች ሚስጥራዊ ቋንቋ አጠቃቀም ምንነት እና ማህበራዊ ፊይዲ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account