Jimma University Open access Institutional Repository

በወሊይትኛ ቋንቋ አፈ- ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፉ የሚፈጽሟቸው ስህተቶች ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ህይወት ልሃ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲው
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:10:08Z
dc.date.available 2021-12-30T08:10:08Z
dc.date.issued 2009-03-07
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6001
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ በወሊይትኛ ቋንቋ አፈ- ፈት ተማሪዎች በአማርኛ ዴርሰት ሲጽፉ የሚፈጽሟቸውን ስህተቶች መመርመር ነው፡፡ይህም በዯቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክሌሊዊ መንግስት በወሊይታ ዞን በዲሞት ጋላ ወረዲ በቦዱቲ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ሁሇት የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የተካሄዯ ነው፡፡ ጥናቱ በናሙናነት የተመረጡ በወሊይትኛ ቋንቋ አፈ-ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት በሚጽፉበት ወቅት የሚፈጽሟቸውን የስህተት አይነቶችና የስህተቶቹን ምንጭ በመሇየት ሊይ መሰረት ያዯረገ ነው፡፡ በዚህ መሰረትተማሪዎች ከጻፉቸው ዴርሰቶች በተማሪዎች ከተሞለ ጹሁፋዊ መጠይቆችና በመምህራን በሰጣቸው ምሊሾች መረጃዎች በመነሳት የስህተቶች ተሇይተዋሌ፡፡እነሱ ከቋንቋ አጠቃቀምና አወቃቀር፣ የፊዯሊት ግዴፈት እንዱሁም እስከ ስርዓተ ነጥብ አጠቃቀም ብልም የስህተቶችን ምንጭ ዴረስ ተቃኘተዋሌ፡፡ ስሇሆነም ይህን ዓሊማ ከግብ ሇማዴረስ አጥኚዋ የጥናቱ አካሊይ የሆኑትን በወሊይታ ዞን በቦዱቲ ከተማ በሚገኙ ሁሇት የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ አፋቸውን በወሊይትኛ ቋንቋ የፈቱ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎችና የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በመውሰዴ የናሙና አካሊት አዴርጋሇች፡፡ በዚህ መነሻነት አጥኝዋ ሇጥናቱ የሚያስፈሌገውን መረጃ በበቂ ሁኔታ ሇመሰብሰብ ያስችሊት ዘንዴ ከሊይ ከተጠቀሱ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ቁሌፍ መረጃ ሰጪዎችን ማሇትም ተማሪዎችና መምህራን ወሳኝ የናሙና አወሳሰዴ ዘዳ በመጠቀም ዓሊማ ተኮር ናሙና አመራረጥ ስሌት ተከትሊ መርጣቸዋሇች፡፡ ይህም ስሌት የተተገበረው የጥናቱ አካሊይ የሆኑ ተማሪዎች አጠቃሊይ ባህርይ ሇይቶ ሇማወቅ መሻትን መሰረት አዴርጎ በጻፏቸው ዴርሰቶች ውስጥ ከሚታዩ ስህተቶች አንጻር በወሊይትኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ ተማሪዎችን ብቻ በመምረጥ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ አጥኚዋ በተመረጡ ትምህርት ቤቶች ውስጥ በ2009 ዓ.ም የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በማስተማር ሊይ የሚገኙ መምህራን አካሊይ አዴርጋ በመውሰዴ ቃሇ መጠይቅ አዴርጋቸዋሇች፡፡ ይህን ያዯረገችበት ዋናው ምክንያትም የምትፈሌገውን መረጃ ማግኘት እንዯምትችሌ በማሇም ነው፡፡በትንተናው መሰረትም የምርምር ጥያቄዎች ምሊሽ አግኝተዋሌ፡፡ በጥናቱም ውጤት ሊይ በመመርኮዝ የማስተማሪያ III አውድችን ስር የተዘረዘሩ የማስተማሪያ መጻፍት የማስተማሪያ ስነ-ዜዯ የማስተመሪያ መጻፍት በክፍሌ ውስጥ የጽፈት ትግበራ ሂዯት ተገቢ ትኩረት መስጠት እንዲሇበት በተጨማሪም መምህሩ የተማሪዎችን የዕውቀት ዲራቸውን ከግንዛቤ በማስገባት ከፍተኛ ዕገዛ ማዴረግ እንዲሇበት በመፍትሔ ሃሳብ ሊይ ተጠቅሶሌ፡፡ በመጨረሻም በጥናቱ ግኝት መነሻነት የጥናቱ ማጠቃሇያና በዚህ ጥናት በተሇያዩ ምክንያቶች ሉመሇሱ ያሌቻለ ጥያቄዎች ወዯፊት ምን መሆን እንዲሇባቸው አቅጣጫ የሚጠቁሙ የይሁንታ ሀሳቦችም ቀርበዋሌ፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title በወሊይትኛ ቋንቋ አፈ- ፈት የሆኑ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፉ የሚፈጽሟቸው ስህተቶች ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account