Jimma University Open access Institutional Repository

የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ ጋብቻ የቋንቋ አጠቃቀም ትንተ

Show simple item record

dc.contributor.author ሽታዬ ገዕኖሬ
dc.contributor.author አብይ አሰፊ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲው
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:11:25Z
dc.date.available 2021-12-30T08:11:25Z
dc.date.issued 2011-10
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6002
dc.description.abstract ይህ ጥናት በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዜቦች ክሌሊዊ መንግስት ውስጥ በሚገኘው በከምባታ ጠምባሮ ዝን በዲምቦያ ወረዲ በተመረጡ ስዴስት ቀበላዎች ሊይ ያተኮረ ሲሆን የጥናቱ ዋና ዓሊማም የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓት የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚሆኑ መረጃዎች የተሰበሰቡት ሇጥናቱ በተመረጠው ቦታ በአካሌ በመገኘት በምሌከታ ፣ በቃሇ መጠይቅ ፣ በቡዴን ውይይት ነው ፡፡ በእነዙህ የመረጃ መሰብሰቢያ ስሌቶች የተገኙ መረጃዎችን መሰረት በማዴረግ አራት አይነት ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓቶች የቋንቋ አጠቃቀም (ዱስኮርስ) ትንተና ተዯርጓሌ፡፡ በጥናቱ ሃያ መረጃ አቀባዮች የተሳተፈ ሲሆን ከነዙህ ሃያ መረጃ አቀባዮች ውስጥ አስራ አንደ ቁሌፌ መረጃ አቀባዮች ናቸው ፡፡ የተሰበሰቡ መረጃዎች በገሊጭ እና በጥሌቅ የዱስኩር ትንተና (CDA) ትወራ ትንተና ተካሄዶሌ ፡፡ በጥናቱ እንዯተገኘው አራት ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓቶች መኖራቸውና ባህሊዊ እሴቶቻቸውን በቋንቋ አማካኝነት የማህበረሰቡን እምነት ፣ አመሇካከት ፣ ፌሌስፌና ፣ ጾታዊ እይታ ፣ ማህበራዊ ዯረጃ ፣ ባህሌ እንዳት እንዯሚገሌጹ በዱስኩራዊ ትንተና ተጠቁሟሌ ፡፡ ብሄረሰቡ እነዙህን ባህሊዊ የጋብቻ ስርዓቶች ትምዕርታዊ መሌዕክት የቋንቋ ዉክሌና ባሊቸው ስርዓቶች እና ስርዓቱን ሉያጸኑ የሚችለ ማህበራዊ የቋንቋ አገሊሇጽን በመጠቀም መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ እነዙህ ባህሊዊ እሴቶች በአሁን ሰኣት የመጥፊት አዯጋ ተጋርጦባቸዋሌ ፡፡ ሙለ በሙለ ከጠፈ የማህበረሰቡ እምነት ፣ አስተሳሰብ ፣ ፌሌስፌና ባጠቃሊይ ማንነቱ አብሮ ስሇሚጠፊ አጥንቶ ሇቀጣይ ትውሌዴ በማስተሊሇፌ ረገዴ የሚመሇከተው አካሌ ሁለ ትኩረት ቢሰጠው መሌካም ነው፡፡ en_US
dc.title የከምባታ ብሄረሰብ ባህሊዊ ጋብቻ የቋንቋ አጠቃቀም ትንተ en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account