Jimma University Open access Institutional Repository

የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና በሉሙ ገነት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት

Show simple item record

dc.contributor.author ሙሌጌታ ኃ/መስቀሌ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author አብደረህማን ፊንታሁን
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:18:17Z
dc.date.available 2021-12-30T08:18:17Z
dc.date.issued 2009-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6004
dc.description.abstract የጥናቱ ዋና ዓሊማ የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና ማየት ነው፡፡ ጥናቱም ፍትነታዊ ስሌትን የተከተሇ ነው፡፡ መጠናዊና አይነታዊ ዘዳን በመከተሌ መረጃዎች ተተንትነዋሌ፡፡ የጥናቱ ተሳታፉዎች በጅማ ዞን በሉሙ ኮሣ ወረዲ በሉሙ ገነት ከተማ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ2009 ዓ.ም የዘጠነኛ ክፍሌ ተማሪዎች ናቸው፡፡ እነዚህም በሁሇት ቡዴን ማሇትም የጥብቅ ቡዴን እና የሙከራ ቡዴን በመባሌ ተከፍሇዋሌ፡፡ ጥብቅ ቡዴኑ በመዯበኛ ወይም በተሇምድአዊ የማስተማር ዘዳ የመናገር ክሂሌን ሲማሩ የሙከራ ቡዴኑ በክርክራዊ ዘዳ የመናገር ክሂሌን የተማሩ ናቸው፡፡ የመረጃ መሰበሰቢያ ዘዳ ሆኖ ያገሇገሇው በዋናነት ፇተና ሲሆን፣ ምሌከታ ተማሪዎች ያለበትን ዯረጃ እንዱገሌጽ ጥቅም ሊይ ውሎሌ፡፡ ፇተናው በቅዴመ ፇተና እና ዴህረ ፇተና የተከፇሇ ነው፡፡ በዚህ መሠረት የተማሪዎችን የመናገር ክሂሌ መመዘኛ በሆኑት ቃሊት፣ ሰዋስው፣ ንበት እና ፍሰት ከቅዴመ ፇተና ውጤት በመነሳት ያለበትን ዯረጃ በማየት በክርክር ዘዳና በተሇምድአዊ (መዯበኛ) የማስተማር ዘዳ ተምረው ያመጡት ውጤት በቃሊዊ የመናገር ፇተና ምዘና መሇየት ተችሎሌ፡፡ በዚሁ መሠረት የጥብቅ ቡዴኑ በዴህረ ፇተና ያገኙት ውጤት ከቅዴመ ፇተናው ውጤት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን በክርክር ዘዳ የተማሩት ቡዴን በሉከርት መመዘኛ ዯረጃ (likert scale) ስላት መሠረት ከበቂ ዯረጃ ወዯ በጣም ጥሩ ዯረጃ ሊይ መዴረሳቸውን ከጥናቱ በተገኘው ውጤት ማወቅ ተችሎሌ፡፡ በመጨረሻም የቋንቋ መምህራን በክፍሌ ውስጥ በክርክራዊ ዘዳ ቢያስተምሩ የተማሪዎችን የመናገር ክሂሊቸውን ሉያዲብርሊቸው እንዯሚችሌ ተጠቁሟሌ፡፡ en_US
dc.title የክርክር ዘዳ የተማሪዎችን የመናገር ችልታ የማጎሌበት ሚና በሉሙ ገነት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account