Jimma University Open access Institutional Repository

የየምብሄረሰብ የአንገሪ ቤተ-መንግስት ባህላዊ የንግስና ሥርዓት ሽግግር ታሪካዊ አመጣጥ ተረኮች ይዘት ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author አያልነሽ ወንድሙ
dc.contributor.author ለማንጋቱ
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:24:41Z
dc.date.available 2021-12-30T08:24:41Z
dc.date.issued 2011-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6006
dc.description.abstract ይህ ጥናት ‹‹የየም ብሄረሰብ የአንገ ሪ ቤተ መንግስት ባህላዊ የንግስና ሽግግር ታሪካዊ አመጣጥ ተረኮች ይዘት ትንተና››በሚል ርዕስ ከባህላዊ የንግስና ሽግግሩ ጋር ተያይዘው የሚነ ገሩ ተረኮችን ማህበረ ባህላዊ አንድምታ መመርመርን አላማ አድርጎ በመነ ሳት፣ አላማውን ከግብ ለማድረስና የምርምር ጥያቄዎችን ለመመለስ በቃለ መጠይቅ፣ በሰነ ድ ፍተሻና በተተኳሪ ቡድን ውይይት መረጃዎችን በመሰብሰብና በማስታወሻ ደብተር በመመዝገብ፣ በቪዲዮ ካሜራና በፎቶ ግራፍ በመቅረጽ የተያዘና ምርምሩም በአይነ ታዊ የምርምር ዘዴ የቀረበ ሆኖ ለጥናቱ የሚበጅ የንድፈ 5 ሐሳብ ማዕቀፍም የጠቀሜታነ ት ንድፈ ሐሳብ /Functionalism Theory/ በመጠቀም ትንታኔ ተሰጥቶበታል፡ ፡ በዚህም በአንገ ሪ ቤተ መንግስት ነ ገ ስታት ዙሪያ የተነ ገሩ 84 ተረኮች ተሰብስበው ከነ ዚህም መካከል ከጥናት አላማዬና የምርምር ጥያቄዎቼን ከመመለስ አንጻር አብረው በሚሄዱ በ61 ተረኮች ላይ የይዘት ትንተና ተደርጎ የሚከተሉት ውጤቶች ላይ ተደርሷል፡ ፡ በአንገ ሪ ቤተ መንግስት ይነ ግሱ የ ነ በሩት ነ ገ ስታት በየም ብሄረሰብ ከሚገ ኙት ከ300 /ከሶስት መቶ/ በላይ ጎ ሳዎች መካከል አንዱ የሆነ ው ‹‹የሞዋ›› ጎ ሳ አባላት እንደ ነ በሩ፣ የዚህ ጎ ሳ አባላት የንግስናውን ስልጣን ከመያዛቸው በፊት ግን ሌሎች ሁለት ጎ ሳዎች ንግስናውን ይዘው ይመሩ እንደነ በር እነ ሱም‹‹የጋማ ጎ ሳና የጌመሎ ጎ ሳ» ተብለው እንደሚጠሩ የእነ ሱ የንግስና መቀመጫቸውም ሌሎች ቦታዎች ላይ እንደነ በሩና፣ የአንገ ሪ ቤተ መንግስት ግን የሞዋ ጎ ሳ ነ ገ ስታት መቀመጫብቻ እንደነ በር ለማወቅ ተችሏል፡ ፡ የሞዋ ጎ ሳም እስከ ዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ድረስ 12 የሞዋ ጎ ሳ ነ ገ ስታት ተፈራርቀው የየምን ሕዝብ ያስተዳደሩት መሆኑ በጥናቱ ሊታወቅ ችሏል፡ ፡ ሌላው ለመረዳት እንደ ተቻለው ነ ገ ስታቱ የሚሾሙበት /የሚቀቡበት/ ባህላዊ ስርዓት ያለ ሲሆን ይህም ‹‹በዛር መንፈስ ›› ወይም በወቅቱ ነ ገ ስታቱና ህዝቡ ያመልኩት ለነ በረ‹‹ዓዞ›› መስዕዋት በማቅረብ መቀባት/መሾም/ ሲሆን እስከ ሹመት ደረጃ ከመደረሱ በፊት ሌሎች ባህላዊ ስርዓቶች እንደ ነ በሩ ፣ በመጀመሪያ ለንግስና የሚታጨው ወጣት ፣ ያላገ ባና ድንግልናውን ያላፈረሰ በተጨማሪም የሟች ንጉስ ልጅ(የመጨረሻ ልጅ) መሆን እንዳለበት፤ ምን አልባት ንጉሡ ልጅ የሌላቸውና ኖረውም ይህንን መስፈርት የማያሟሉ ከሆነ መስፈርቱን የሚያሟላ የንጉሱ የወንድም ልጅ ተፈልጎ ይመረጥና በቤተ መንግስቱ ዙሪያ ጫካ ውስጥ እንዲቀመጥ ይደረጋል፣ በዚህን ጊዜ ነ ብር ወይም ዘንዶ መጥቶ ሳይተናኮለው ተሻሽቶት ጥሎት ከሄደ ያንን ወጣት የዛር መንፈሱ ለንግስና መርጦታል ተብሎ ለዓዞው የከብት መስዕዋት ይቀርብና ይሾማል /ይቀባል/፤ ከዚያም ህዝቡን ያስተዳድራል፡ ፡ ህዝቡም ከፈጣሪ አንደተሰጠ በመቁጠር በታማኝነ ትና በቅንነ ት ይታዘዙለታል፡ ፡ የ ነ ገ ስታቱን የአመራር ጥበብ ስንመለከት ደግሞ ከላይ ከንገሱ ቀጥሎ አስተሰሮች፣ ከአስተሰሮች ጋኛ፣ ከጋኛ፣ ኤራሾ በሚባሉ ከላይ እስከታች በተዘረጉ መዋቅሮች አማካኝነ ት ያስተዳድሩ አንደነ በር ታውቋል፡ ፡ en_US
dc.title የየምብሄረሰብ የአንገሪ ቤተ-መንግስት ባህላዊ የንግስና ሥርዓት ሽግግር ታሪካዊ አመጣጥ ተረኮች ይዘት ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account