Jimma University Open access Institutional Repository

የገፀባህርያት ሰብእና ውቅር በምህረት ዯበበ ላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ፤ ከፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና አንፃር

Show simple item record

dc.contributor.author ባምሊኩ አስማረ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲው
dc.date.accessioned 2021-12-30T08:28:08Z
dc.date.available 2021-12-30T08:28:08Z
dc.date.issued 2012-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6007
dc.description.abstract ይህ ጥናት ‹‹የገፀባህርያት ሰብእና ውቅር በምህረት ዯበበ ላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ፤ ከፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና አንፃር›› በሚሌ ርዕስ የቀረበ ሲሆን፣ ዋና ዓሊማው የገፀባህርያት ሰብእና በሌቦሇደ ታሪክ ውስጥ እንዳት እንዯተዋቀረ መመርመር ነው፡፡ ንዐሳን ዓሊማዎቹ ዯግሞ የገፀባህርያቱን ሰብእና ከፌሮይዲዊ የፌካሬ ሌቦና ሑስ አንፃር መፇከር፣ የገፀባህርያቱ ሰብእና የተዋቀረበትን ስሌት መተንተን፣ እንዱሁም ይህ የሰብእና አወቃቀር ሇሌቦሇደ ታሪክ ያበረከተውን ኪናዊ ፊይዲ መሇየት ናቸው፡፡ ጥናቱ የሥነ ጽሐፊዊ ጥናት እንዯመሆኑ መጠን አይነታዊ የምርምር ዗ዳንና ገሊጭ የጥናት ንዴፌን የተከተሇ ሲሆን፣ የፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና ትወራዊ ማህቀፌን በመጠቀም በተመረጠው ረጅም ሌቦሇዴ ሊይ ‹‹ጽሐፊዊ ትንታኔ›› (Textual Analysis) አካሑዶሌ፡፡ የተተነተኑት መረጃዎችም በላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ ያለ ገፀባህርያት ሰብእና በውስጣዊ የአእምሮ መዋቅር፣ ውስጣዊ የአእምሮ መዋቅር ከአካካባቢ ጋር በሚኖረው መስተጋብር፣ ቤተሰብና ማህበራዊ ጉዲዮች በሚፇጥሩት ቁርኝት፣ በአካባቢና በማህበሰረሰብ በሚኖር መስተጋብርና በቤተሰብ አያያዜ እንዯተዋቀረ ያሳያለ፡፡ የትንተናው ውጤት አብዚኛዎቹ ገፀባህርያት የሰብእና መዚባት እንዲሇባቸው፣ ሇዙህ ያበቃቸው ዯግሞ የሰብእና ውቅራቸው እንዯሆነ፣ እንዱሁም ይህንን የሰብእና መዚባት ሇማካካስም የተሇያዩ ሥነ ሌቦናዊ የጭንቀት መከሊከያ ዗ዳዎችን እንዯሚጠቀሙ ያሳያሌ፡፡ የገፀባህርያቱ ሰብእና አወቃቀር ሇሌቦሇደ ጭብጥ ማጉያነት፣ እንዱሁም ሇንግርና ምሌሰት ማዋቀሪያነት አገሌግሎሌ፡፡ ከእነዙህ ውጤቶች በመነሳትም ተዯራስያን ሌቦሇደን በሚያነቡበት ወቅት በገፀባህርያት ሊይ የሚስተዋሇው የሰብእና መዚባት ከሰብእና አወቃቀራቸው ጋር የሚያያዜ እንዯሆነና የሰብእና መዚባቱ የሚፇጥርባቸውን ውጥረት ሇመቀነስም ሥነ ሌቦናዊ የጭንቀት መከሊከያ ዗ዳዎችን ተግባራዊ እንዯሚያዯርጉ ይህንን ሲያዯርጉም ሇሌቦሇደ ቴክኒክ ማዋቀሪያነት ተገዥ ሆነው እንዯቀረቡ ከግምት ውስጥ ቢያስገቡ የሚሇው አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡ en_US
dc.title የገፀባህርያት ሰብእና ውቅር በምህረት ዯበበ ላሊ ሰው ረጅም ሌቦሇዴ ውስጥ፤ ከፌሮይዲዊ ፌካሬ ሌቦና አንፃር en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account