Jimma University Open access Institutional Repository

ቋንቋን በአጭር ሌቦሇዴ ማስተማር፣አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ሇሆኑ ተማሪዎች፣ ፣የአንብቦ መረዲት ችልታ ሊይ ያሇውን ሚና መፇተሸ፤ (በፒዊ ወረዲ በቀጠና ሁሇት መንዯር ሁሇት 2ኛዯረጃ ትምህርት-ቤት በ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author መንግስት ቁምሊቸው
dc.contributor.author ማንያሇዉ አባተ
dc.contributor.author መሏመዴ አዯም
dc.date.accessioned 2021-12-30T12:01:23Z
dc.date.available 2021-12-30T12:01:23Z
dc.date.issued 2008-08-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6011
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአጭር ልቦሇድ ቋንቋን ማስተማር፣ አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ሇሆኑ ተማሪዎች፣ የአንብቦ መረዳት ችሎታ ላይ ያሇውን ሚና መፈተሸ ነው፡፡ የጥናቱ ተሳታፊዎች በፓዊ ወረዳ በቀጠና ሁሇት መንደር ሁሇት ሁሇተኛ ደረጃ ትምህርት-ቤት በ2008 ዓ.ም 9ኛ ክፍል በመማር ላይ ያለ አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው የሆኑ ተማሪዎች ናቸው፡፡ ክፍለ የተመረጠው በዓላማ ተኮር ዘዴ ነው፡፡ ካለት የ9ኛ፣ 4ክፍሎች መካከል አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ከሆኑ 141 ተማሪዎች 60 ተጠኝዎች እንዲካተቱ ተደርጓል፡፡ ከእያንዳንዱ የጥናት አካላይ ተመጣጣኝ ናሙና ሇመውሰድ ሲባል ስብጥራዊና ተራየዕጣ ንሞናን በማቀናጀት ናሙና ተመርጧል (ተወስዱዋል)፡፡ ጥናቱ በዋናነት መጠናዊ የአጠናን ስሌትን የተከተሇ ሲሆን በዓይነታዊ መንገዴ የተሰበሰቡ መረጃዎች ከመጠናዊ መረጃዎች ጋር ተቀናጅተው ተተንትነዋሌ፡፡ ከተጠኝ ተማሪዎች በፇተና፣ በጽሐፌ መጠይቅና በምሌከታ መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ ፇተናው በቅዴመ-ሌምምዴና በዴህረ-ሌምምዴ ፇተና የተከፇሇ ነው፡፡ ቅዴመ-ሌምምዴ ፇተናው እንዱሁ ሁሇት ክፌልች ያለት ሲሆን፣ክፌሌ አንዴ 25ጥያቄዎችን፣ክፌሌ ሁሇት ዯግሞ 20ጥያቄዎችን፣በዴምሩ 45ጥያቄዎችን የያዘ ነው፡፡ ቅዴመ-ሌምምዴ ፇተናው በመጀመሪያ ዯረጃ ተጠኝ ተማሪዎችን በቡዴን ዯረጃ ተመጣጣኝ የአንብቦ መረዲት ችልታ ያሊቸው የቁጥጥር እና የሙከራ ቡዴን ብል ሇመክፇሌ አስችለዋሌ፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ከዴህረ-ሌምምዴ ፇተናው ጋር በማነጻጸር ሇስታቲስቲካዊ ትንተናው አገሌግለዋሌ፡፡ የዴህረ-ሌምምዴ ፇተናውም ሁሇት ክፌልች ያለት ሲሆን፣ክፌሌ አንዴ 20 ጥያቄዎችን፣ክፌሌ ሁሇት 25 ጥያቄዎችን ፣ en_US
dc.title ቋንቋን በአጭር ሌቦሇዴ ማስተማር፣አማርኛ ሁሇተኛ ቋንቋቸው ሇሆኑ ተማሪዎች፣ ፣የአንብቦ መረዲት ችልታ ሊይ ያሇውን ሚና መፇተሸ፤ (በፒዊ ወረዲ በቀጠና ሁሇት መንዯር ሁሇት 2ኛዯረጃ ትምህርት-ቤት በ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account