dc.contributor.author | ሳሇጊዮርጊስ ዯሴዉ | |
dc.contributor.author | ጌታቸዉ አንተነህ | |
dc.contributor.author | ሀብታሙ እንግዲው | |
dc.date.accessioned | 2021-12-30T12:08:14Z | |
dc.date.available | 2021-12-30T12:08:14Z | |
dc.date.issued | 2010-09-06 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6012 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በዋናነት ትኩረት አዴርጎ የተነሳዉ የመምህሩ ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎችን ዴርሰት የመጻፌ ችልታ ማሳዯግና አሇማሳዯጉን መፇተሸ ሊይ ነዉ፡፡ሇዚህ ጥያቄ መሌስ ሇማግኘት በቱለጋና 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች የጥናቱ አካሊይ ተዯርገዋሌ፡፡ ከአራት የ9ኛ ምዴብ ክፌልች ዉስጥ ሁሇቱ በእጣ ተሇይተዉ 9ኛD የሙከራ፤ 9ኛA ዯግሞ ጥብቅ ቡዴን ሆነዋሌ፡፡ የዴርሰት ፇተና፣ ቃሇ መጠይቅ፣ የጽሁፌ መጠይቅና ምሌከታ ሇጥናቱ መረጃ ሇመሰብሰብ በመሳሪያነት ዉሇዋሌ፡፡ ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሽ በመስጠት ዴርሰት የማስጻፌ የሁሇት ወራት ተግባራዊ ሌምምዴ ተካሂዶሌ፡፡ በተማሪዎች የተጻፈ ቅዴመና ዴህረ ሌምምዴ የዴርሰት ፇተና ውጤቶችን በማረም፣ አማካይና ሌይይታቸውን በማውጣት፣ የቲ-ሙከራ ስታትስቲካዊ ስላት በማስሊት መረጃ ተሰብስቧሌ፡፡ በዚህ የዴርሰት መጻፌና ምጋቤ ምሊሽ የመስጠት ሌምምዴ ወቅት የተገኙ ጭብጦችና ሇውጦች በአጥኚው ምሌከታ ማስታወሻ በመመዝገብ የተገኘውም መረጃ ተተንትኗሌ፡፡ ከስዴስት የሙከራ ቡዴን አባሊት ጋር ቃሇ ምሌሌስ ተካሂድ ጠቃሚ ጭብጦች ተገኝተዋሌ፡፡ 112(35%) ተጠኚዎች የጽሁፌ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጎ የተገኘው ጭብጥ ሇጥናቱ ማዲበሪያ ሆኗሌ፡፡ ሁለም የጥናቱ መረጃዎች ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሽ የተማሪዎቹን የዴርሰት መጻፌ ችልታ የሚያሳዴግ መሆኑን አስረዴተዋሌ፡፡ የተጠኚዎች የዴኅረ ሌምምዴ ፇተና ውጤት እንዯሚያመሇክተው የሙከራ ቡዴኑ 74.46%፣ ጥብቅ ቡዴኑ ዯግሞ 59.39% አማካይ አግኝተዋሌ፡፡ ሌዩነቱ በቲ-ሙከራ ስላት ሲሰሊ 9.53 ሲሆን የቲ-ሰንጠረዥ ዋጋ 1.60 ሆኖ ተገኝቷሌ፡፡ የቲ-ሙከራ ስላት ዋጋ ከቲ ሰንጠረዥ ዋጋ በሌጧሌ፡፡ ይህም ፅሁፊዊ ምጋቤ ምሊሽ በተሰጠው በሙከራ ቡዴኑና ባሌተሰጠው በጥብቅ ቡዴኑ መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት መኖሩን የሚያመሇክት ነው፡፡ አጥኚዉ መምህራን ሇተማሪዎቻቸው ጽሁፌ አለታዊ ብቻ ሳይሆን አዎንታዊ ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሾችንም ቢሰጧቸው የመጻፌ ስሜታቸውን እንዯሚያነሳሳ ጠቁሟሌ፡፡ በተጨማሪም የሚሰጧቸዉ ጽሁፊዊ ምጋቤ ምሊሾች ከአቅማቸው ጋር መመጣጠን እንዲሇባቸው ጠቁሟሌ፡፡ | en_US |
dc.title | በተማሪዎች ዴርሰት ሊይ የመምህራን ጽሐፊዊ ምጋቤ ምሊሽ ሚና በቱለጋና 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |