Jimma University Open access Institutional Repository

በኢለባቦር ዞን አሌጌ ሣቺ ወረዲና አካባቢዉ በናቃታ ጋብቻ የሚገጠሙ የመረሮና ዘሇፊ ቃሌ ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፊይዲ ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ተዋበች መርጋ
dc.contributor.author ማንያሌዉ አባተ
dc.contributor.author ሀብታሙ እንግዲዉ
dc.date.accessioned 2021-12-30T12:13:50Z
dc.date.available 2021-12-30T12:13:50Z
dc.date.issued 2011-08
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6013
dc.description.abstract የጥናቱ ትኩረት በኦሮሚያ ክሌሌ በኢለባቦር ዞን አሌጌ ሳቺ ወረዲ ዉስጥ የሚገጠሙ የመረሮ ቃሌ ግጥሞች ዓይነትና ይዘትን መተንተን ዋና ኣሊማዉ ነዉ፡፡ ይህንን ዋና ዓሊማ መሰረት በማዴረግ የተሇያዩ ንዐሳን ዓሊማዎችን በዉስጡ አካቷሌ፡፡ ይህንን ከግብ ሇማዴረስም አጥኝዋ ገሊጭ ትንተና የምርምር ዘዳን በመጠቀም የመረሮ ቃሌ ግጥሞቹን ይዘት ትንተና ያቀረበች ሲሆን በትንተናዉ ሂዯትም የአካባቢዉን ህብረተሰብ ባህሌ መሰረት በማዴረግ የመረሮ ቃሌ ግጥሞችን የሚያዉቁትን እናት ሴቶችና መረጃ አቀባዮችን በዓሊማ ተኮር የናሙና አወሳሰዴ ዘዳ ከመረጠች በኋሊ በቃሇ መጠይቅ፣ በዴምጽ ቀረጻና በቡዴን ተኮር ዉይይት ግጥሞቹን በመሰብሰብ የስነቃለን ይዘትና ፊይዲዉን ከፊፌሊ በመተንተን አቅርባሇች፡፡ በጥናቱ የተገኘዉ ዉጤትም በመረጃ ተዯግፍ በይዘት ትንተናዉ ሥራ ሊይ ዉሎሌ፡፡ በዚሁ መሰረት የመረሮ ቃሌ ግጥምን ሌጃገረድች ሇተሇያዩ ጉዲዮች ከጋብቻ ጋር በማያያዝ የራሳቸዉን ገጠመኞችና በትዲር ዉስጥ የኑሮ ዉጣዉረዴን እንዱገሌጹበት የሚረዲ ነዉ፡፡እነዚህን የአንዴን ማህበረሰብ ማንነት ዉስጣዊ ፌሊጎትና ፌሌስፌናዉን የሚገሌጹ የመረሮ ቃሌ ግጥሞችን በቃሇመጠይቅና በቡዴን ተኮር ዉይይት አጥኚዋ መረጃዎችን በምትሰበስብበት ወቅት መረጃ አቀባዮቿ የመረሮ ቃሌ ግጥም ክወና ጥናቱ በተካሄዯበት ጊዜ ከመቅረቱ የተነሳ የስነቃለ ቃሌግጥም በመሞት ሊይ እንዯሚገኝ በመግሇጻቸዉ ከመጥፊቱ በፉት በጽሐፌ የሚሰበሰብበት ሁኔታ ቢመቻችና ከትዉሌዴ ወዯ ትዉሌዴ የሚተሊሇፌበት ስሌት ቢፇሇግ መሌካም መሆኑ በጥናቱ የመጨረሻ ክፌሌ ተጠቅሷሌ፡፡ en_US
dc.title በኢለባቦር ዞን አሌጌ ሣቺ ወረዲና አካባቢዉ በናቃታ ጋብቻ የሚገጠሙ የመረሮና ዘሇፊ ቃሌ ግጥሞች ይዘትና ማህበራዊ ፊይዲ ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account