Jimma University Open access Institutional Repository

አማርኛን በማስተማር ስነ ዘዳ የማስተርስ ዱግሪ ሇማግኘት ከሚያስፇሌጉ ነጥቦች መካከሌ ከፉለን ሇማሟሊት

Show simple item record

dc.contributor.author በቀሇ ቀነኒ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.contributor.author መሀመዴ አዯም
dc.date.accessioned 2021-12-30T12:23:20Z
dc.date.available 2021-12-30T12:23:20Z
dc.date.issued 2009-08-04
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6014
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ በመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ አማርኛ ቋንቋን የሚያስተምሩ የዘጠነኛ ክፌሌ መምህራን ተማሪዎቻቸውን በቋንቋ ትምህርቱየተነቃቁ ሇማዴረግ በክፌሌ ውስጥ የሚጠቀሙበት የማነሳሻ ስሌት አተገባበር ምን እንዯሚመስሌ ማጥናት ነው፡፡ ይህንን ሇመተግበር ሶስት መሰረታዊ ጥያቄዎች ከተነሱ በኋሊ ጥናቱን ሇማካሄዴ ናሙናዎች ተወስድአሌ፡፡ በዚህ መሰረት በኦሮሚያ ክሌሌ፣ በምዕራብ ወሇጋ ዞን፣ በቂሌጡ ካራ ወረዲ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ሶስት የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች በናሙናነት ተወስድአሌ፡፡ የጥናቱ ተተኳሪዎች ሇመምረጥም በጠቅሊይና በዕጣ የማውጣት ዘዳ ናሙናን ተጠቅሞአሌ፡፡ ከነዚህ ተተኳሪዎች ረዲት መረጃ ሰብሳቢ በታገዘና በተዯራጀ ምሌከታ፣ በጽሐፌ መጠይቅ እንዱሁም በቃሇ መጠይቅ አማካኝነት መረጃ ተሰብስቦአሌ፡፡ መረጃዎቹ ከተሰበሰቡ በኋሊ በመንግስት ትምህርት ቤቶች የሚያስተማሩ የዘጠነኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የማነሳሻ ስሌትን በምን አይነት ሁኔታ በመተግበር ሊይ እንዲለ በአይነታዊና ገሊጭ የምርምር ዘዳ አማካይነት በገሇፃተተንትነው የሚከተሇው ውጤት ተመዝግቦአሌ፡፡ በሶስቱም ትምህርት ቤቶች ከክፌሌ ምሌከታው፣ ከጽሐፌ መጠይቆቹና ከቃሇ መጠይቆቹ ምሊሽ ማረጋገጥ እንዯተቻሇው የማነሳሻ ስሌቶችን በተሻሇ ሁኔታ የሚተገብሩ የአገምሳ በሌአና ቡኬ አከቼ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያስተምሩ መምህራን የማነሳሻ ስሌቶችን ተግባራዊ ሲያዯርጉ ተረጋግጦአሌ፡፡ ተማሪዎች ያሊቸው ተነሳሶት ዝቅተኛ የሆነበት ምክንያት፡ - መምህራን መሌካም የሆነ የመምህር ተማሪ ግንኙነት መፌጠር አሇመቻሊቸው' እንዯ ቡዴንና ጥንዴ እያዯራጁ በማሳተፌ በተስተምሮቱ አጋዥ ሁኔታ አሇመመቻቸት' አለታዊ ምጋቤ ምሊሽ መስጠት' አዝናኝና en_US
dc.title አማርኛን በማስተማር ስነ ዘዳ የማስተርስ ዱግሪ ሇማግኘት ከሚያስፇሌጉ ነጥቦች መካከሌ ከፉለን ሇማሟሊት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account