Jimma University Open access Institutional Repository

በዯቡብ ክሌሌ ካፊ ዞን በተመረጡ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤቶች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇፅሟቸው ስህተቶች ትንተና

Show simple item record

dc.contributor.author ገነት ከበዯ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲም
dc.date.accessioned 2021-12-30T12:29:07Z
dc.date.available 2021-12-30T12:29:07Z
dc.date.issued 2011-07-10
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6015
dc.description.abstract ይህ ጥናት የተካሄዯው በካፊ ዞን በሚገኙ ሶስት የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የሚማሩ በከፌኛ አፊቸውን የፇቱ የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇፅሟቸውን ስህተቶች አይነቶችና የስህተቶቹን ምንጮች በመመርመር ሇችግሩ መፌትሄ ሇመሻት ነው፡፡ አሊማውን ሇማሳካት በካፊ ዞን በሚገኙ ዳቻ ፣ ጊምቦ (ወረዲዎች) እናቦንጋ(የከተማ አስተዲዯር) ከሚገኙ በዓሊማተኮር ናሙና አመራረጥ ስሌት በተመረጡ ሶስት የሁሇተኛ ዯረጃ ትምርት ቤቶች(አውራዲ ፣ጊምቦና ግራዝማችጳውልስ) በ2011ዓ.ም ከሚገኙ በከፌኛ አፊቸውን የፇቱ የዘጠነኛ ክፌሌ ተማሪዎች ውስጥ በቀሊሌ ዕጣ ናሙና አመራረጥ ዘዳ በመጠቀም የተመረጡ 15% የካፌኛ አፇ-ፇት ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት እንዱፅፈ ተዯርጓሌ:: ከዴርሰቶቹ በተጨማሪም በተማሪዎች የተሞለ የጽሁፌ መጠይቆች አገሌግልት ሊይ ውሇዋሌ::እነዚህን መረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎች እና በተሇያዩ ምሁራን የተፃፈ ፅሁፍችን መሰረት በማዴረግም ሇጥናቱ መሰረታዊ ጥያቄዎች ምሊሽ ሇመስጠት ተሞክሯሌ:: ከዴርሰት እርማት በተገኘው ውጤት መሰረት የስህተት አይነቶች በዯረጃ ሲገሇፁ አንዯኛ የቋንቋ አጠቃቀም ፣ ሁሇተኛ የቋንቋ አወቃቀር፣ ሶሰተኛ የስርዓተ ነጥብ አጠቃቀም ፣ አራተኛ የፅንሰ ሀሳብ ግንዛቤ ፣ አምስተኛ መሇየት ያሌተቻለ ናቸው :: እያንዲንደ አቢይ የስህተት አይነትም በስሩ ዝርዝር የስህተት አይነቶችን አካቷሌ:: በተጠኚ ተማሪዎች በተጻፈ ዴርሰቶች ውስጥ ሇተገኙ ስህተቶች ምንጭ ይሆናለ ተብሇው የታመኑት የአፌ መፌቻ ቋንቋ ተፅዕኖ፣ የውስጠ ቋንቋ ተፅዕኖ፣ የማስተማሪያ መሳሪያዎችና የማስተማሪያ ዘዳዎች ዴክመት እንዱሁም ስነሌቦናዊና ማህበራዊ ሁኔታዎች ሉሆኑ እንዯሚችለ ከዴርሰቱ በተጨማሪ በተማሪዎች በተሞለ የጽሁፌ መጠይቆችም ጎናዊ ፌተሻ ተዯርጓሌ:: በመጨረሻም ማጠቃሇያና የተከሰቱትን ስህተቶች ሇመቅረፌ ያስችሊለ ተብ en_US
dc.title በዯቡብ ክሌሌ ካፊ ዞን በተመረጡ ሁሇተኛ ዯረጃ ት/ቤቶች የ9ኛ ክፌሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇፅሟቸው ስህተቶች ትንተና en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account