Jimma University Open access Institutional Repository

የአንብቦ መረዳትን ክሂል ከመጻፍ ክሂል ጋር አቀናጅቶ ማስተማር ለክሂሎቹ መዳበር ያለዉ ዉጤታማነት ፍተሻ ( በሠኮሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት )

Show simple item record

dc.contributor.author ታረቀኝ አይሶ
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.contributor.author ሇማ ንጋቱ
dc.date.accessioned 2022-01-10T10:37:22Z
dc.date.available 2022-01-10T10:37:22Z
dc.date.issued 2021-07-06
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6040
dc.description.abstract የዙህ ጥናት ዋና አሊማ “የአንብቦ መረዲትን ክሂሌ ከመጻፌ ክሂሌ ጋር አቀናጅቶ ማስተማር ሇክሂልቹ መዲበር ያሇዉ ዉጤታማነት መፇተሽ ነዉ፡፡” ይህን ዓሊማ ሇማሳካት ጥናቱ ሙከራዊ የምርምር ስሌት የተከተሇ ሲሆን፤ ሇጥናቱ የሰኮሩ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በአመች ናሙና ተመርጧሌ፡፡ ትምህርት ቤቱ 9 የአስረኛ ክፌሌ መማሪያ ሲኖረዉ፤ ሁሇት የመማሪያ ክፌልች በቀሊሌ ዕጣ ናሙና ተመርጧሌ፡፡ በመማሪያ ክፌልቹ 120 ተማሪዎች ሲገኙበት፤ ሇቁጥጥርና ሇሙከራ ቡዴን ሇመመዯብ የችልታ ዯረጃቸዉን ሇማወቅ የቅዴመ ትምህርት ፇተና ተስጥቷቸዋሌ፡፡ በፇተናዉ ተቀራራቢ ዉጤት ያመጡትን 50 ተማሪዎች በመዉሰዴ በተራ የዕጣ ናሙና ስሌት አንዯኛዉን ሇሙከራ ቡዴን ላሊኛዉ ሇቁጥጥር ቡዴን ዉሇዋሌ፡፡ የቡዴኖቹ የቅዴመ ትምህርት ፇተና ዉጤት የቁጥጥር ቡዴኑ አማካይ ዉጤት 27.426 ሲሆን የሙከራ ቡዴኑ ዯግሞ 27.466 ነዉ፡፡ የp ዋጋዉ 0.960 ሆኗሌ፡፡ ይህ ዯግሞ የጉሌህነት ዯረጃዉን (p<0.05) የበሇጠ በመሆኑ በሁሇቱ ቡዴኖች መካከሌ የጎሊ ሌዩነት አሇመኖሩን ሇመረዲት ተችሎሌ፡፡ ከቅዴመ ትምህርት ፇተና በኋሊ የቁጥጥር ቡዴኑ ቀዴሞ ሲማሩበት በነበረዉ ሇሙከራ ቡዴኑ ክሂልቹን በማቀናጀት ሇተከታታይ አራት ሳምንታት ትምህርቱን በማስተማር የዴህረ ትምህርት ፇተና ተሰጥቷቸዋሌ፡፡ ሁሇቱም ቡዴኖች ያስመ዗ገቡት ዉጤትም በአማካይ የሙከራ ቡዴኑ 40.333 ሲሆን የቁጥጥር ቡዴኑ ዯግሞ 32.293 ነዉ፡፡ የp ዋጋ .000 ሆኖ ከጉሌህነት ዯረጃዉ (p<0.05) ያነሰ ነዉ፡፡ በዙህም በክሂልቹ ቅንጅታዊ አቀራረብ የተማሩ ተማሪዎች ከቁጥጥር ቡዴን ተማሪዎች መሻሻሌ የታየ መሆኑን ጥናቱ አሳይቷሌ፡፡ ሇመረጃ መሰብሰቢያነት en_US
dc.language.iso other en_US
dc.title የአንብቦ መረዳትን ክሂል ከመጻፍ ክሂል ጋር አቀናጅቶ ማስተማር ለክሂሎቹ መዳበር ያለዉ ዉጤታማነት ፍተሻ ( በሠኮሩ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ተተኳሪነት ) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account