dc.contributor.author | ዘሇቃ ካሳ | |
dc.contributor.author | ጥበቡ ሽቴ | |
dc.contributor.author | ጌታቸው አንተነህ | |
dc.date.accessioned | 2022-01-10T10:48:01Z | |
dc.date.available | 2022-01-10T10:48:01Z | |
dc.date.issued | 2021-06-10 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6041 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናታዊ ጽሁፍ በየምሳ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲፅፈ የሚፇፅሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶችና የስህተት ምንጮች ትንተና በሚሌ የቀረበ ነው፡፡ የጥናቱ ዓብይ ዓሊማም በየምሳ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ በሳጃ ሁሇተኛ ዯረጃ አስረኛ ክፍሌ የሚማሩ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇፅሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶችና የስህተታቸውን ምንጮች የስህተት ትንተና ዘዳን ተጠቅሞ መመርመር ነው፡፡ ጥናቱ ከአጠናን ዘዳዎች ቅይጥ የምርምር ዘዳን በመጠቀም መጠናዊ ምርምርና አይነታዊ የምርምር ስሌትን በመጠቀም ተካሄጿሌ፡፡ የጥናቱን ዓሊማዎች ሇማሳካትም ከመረጃ መሰብሰቢያ ዘዳዎች መካከሌ ተማሪዎችን ዴርሰት ማጻፍ፣ የጽሁፍ መጠይቅ እና ቃሇ መጠይቅ ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ ዴርሰቱ በየምሳ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲፅፈ የሚፇፅሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶችና መጠናቸውን ሇመሇየት መረጃዎች የተሰበሰቡበት ዘዳ ነው፡፡ የጽሁፍ መጠይቅ እና ቃሇ መጠይቁ በየምሳ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲፅፈ ሇሚፇፅሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶች ምንጮቻቸው ምን ምን እንዯ ሆኑ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በጥናቱ ተተኳሪ ተማሪዎች የተጻፇው ዯርሰት ውስጥ የተገኙ ስህተቶች በሶስት | en_US |
dc.language.iso | other | en_US |
dc.title | በየምሳ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲፅፈ የሚፇፅሟቸው ሰዋስዋዊ ስህተቶችና የስህተት ምንጮች ትንተና | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |