Jimma University Open access Institutional Repository

የምትሃታዊ እውነታዊነት ባህርያት በ"ኤጭ…!" ሌቦሇዴ ማሳያነት

Show simple item record

dc.contributor.author ወንዴዬ ካሳ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.date.accessioned 2022-01-11T10:37:34Z
dc.date.available 2022-01-11T10:37:34Z
dc.date.issued 2021-03-04
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6051
dc.description.abstract ስነጽሁፍ ስሇ ሕይወትና ተፈጥሮ ያሇንን ዕውቀት ከማስፋቱም በሊይ አካባቢያችንና ማህበረሰባችንን እንዴንረዲ ያዯርገናሌ፡፡ ስነጽሁፍ በዘመን መንፈስ ውስጥ የራሱን ጭብጥ እየያዘ እራሱንም በተሇያዩ የአጻጻፍ ስሌቶች እያሳዯገ የማህበረሰቡ ተጨባጭ ሕይወትና ኑሮ መሌሶ ሇማህበረሰቡ ያቀርባሌ፡፡ በጊዜ ሂዯት የስነጽሁፍ ጭብጥ ማጠንጠኛ ዘውግ መሆን ከቻለ ስሌቶች መካከሌ ምትሃታዊ እውነታዊነት አንደ በመሆን ይጠቀሳሌ፡፡ በሊቲን አሜሪካ በ Roh (1927) የተጀመረው ምትሃታዊ እውነታዊነት ዘውግ በረቂቅ ስዕሌነት ሲተገበር ቆይቶ ወዯ ስነጽሁፋዊ ጭብጥ ማጠንጠኛነት ተሸጋግሯሌ፡፡ ምትሃታዊ እውነታዊነት በሀገራችን የቀዯመ ታሪክ ቢኖረውም ሇስነጽሁፍ ጭብጥ ማጠንጠኛነት ሲውሌ ግን አይታይም፡፡ ዘርፉ ትኩረት እያገኘ መምጣቱን ግን በቅረቡ ሇንባብ ከበቁት ክቡር ዴንጋይ፣ የኦጋዳን ዴመቶችና ኤጭ…! ሌቦሇዴ መጻህፍቶችን መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡ በዚሁ ረገዴ ኤጭ…! ሌቦሇዴ በምትሃታዊ እውነታዊነት ስነጽሁፋዊ ዘውግ በመቅረብ በጥንቁሌና አማካኝነት እየዯረሰ ያሇውን ማህበረሰባዊ ተጽዕኖ አመሌክቶናሌ፡፡ ይህ ጥናት መጽሃፉ በምትሃታዊ እውነታዊነት ስነጽሁፋዊ ዘውግ ተዘጋጅቶ የቀረበ መሆኑን ከመጽሃፉ በተሰበሰቡ መረጃዎች አማካኝነት በትንተና ማሳየት ሊይ ያተኮረ ነው፡፡ የጥናቱ ውጤት ከንዴፈ ሃሳብ ባህርያት አንጻር የተመረጠው ሌቦሇዴ በምትሃታዊ እውነታዊነት ዘውግ መቅረቡን፣ ምትሃታዊ እውነታዊነት ዘውግ የስነጽሁፍ ጭብጥ ማጠንጠኛ ሆኖ ሲቀርብ ከፍተኛ ፋይዲ እንዲሇው መመሌከት ተችሎሌ፡፡ ይህ ጥናት በምትሃታዊ እውነታዊነት ስነጽሁፍ ዘውግ መቅረቡን ሇማመሌከት ተያያዥ የሆኑ ጽንሰ ሃሳቦች፣ ንዴፈ ሃሳቦችና ዘውጎች ከመጽሃፉ ተሰብስበው በተዯራጁ መረጃዎች አማካኝነት ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title የምትሃታዊ እውነታዊነት ባህርያት በ"ኤጭ…!" ሌቦሇዴ ማሳያነት en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account