dc.contributor.author | እታሇማሁ አዴነው ዯስታ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዲም | |
dc.contributor.author | ይክበር ይመስገን | |
dc.date.accessioned | 2022-02-15T06:33:49Z | |
dc.date.available | 2022-02-15T06:33:49Z | |
dc.date.issued | 2013 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6219 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት ዓሊማ በ2009 ዓ.ም ተዘጋጅቶ ሥራ ሊይ በዋሇዉ የ7ኛ ክፌሌ የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሓፌ ዉስጥ የተካተቱ የሰዋሰዉ ትምህርት ይዘቶች አዯረጃጀት ተገቢነት እና የክፌሌ ዉስጥ አተገባበር መፇተሽ ነዉ፡፡ ጥናቱ መነሻ ያዯረገዉም መማሪያ መጽሏፈ በዉስጡ ያከተታቸዉ የሰዋሰዉ ይዘቶች አዯረጃጀት ምን ይመስሊሌ? የክፌሌ ዉስጥ አተገባበርስ ምን ይመስሊሌ? የሚለ ጥያቄዎችን ሇመመሇስ ነዉ፡፡ እነዚህን ዓሊማዎች ከግብ ሇማዴረስ ከተተኳሪዉ መማሪያ መጽሏፌ በሠነዴ ፌተሻ፣ መማሪያ መጽሏፈን ከሚያስተምሩት የዯረጃዉ ቋንቋ መምህራን በቃሇ- መጠይቅ፣ ከዯረጃዉ በናሙና ከተመረጡ ተማሪዎች በጽሁፌ መጠይቅ እንዱሁም ከክፌሌ ምሌከታ አሰፇሊጊዉ መረጃ ተሰብስቦና ተዯራጅቶ አይነታዊ የምርመር ዘዳን በመጠቀም በገሊጭ የምርምር ስሌት በመተንተን የዉጤት ማብራሪያ ተሰጥቷሌ፡፡ ሇሠነዴ ፌተሸዉ ጥናቱ መሠረት አዴረጎ የተነሳዉ በክሇሳ ዴርሳን ሥር ምሁራን የሰጡትን ንዴፇ ሀሳባዊ መርሆችን ሲሆን የይዘቶቹ አዯረጃጀት ከአጠቃሊይ ወዯ ዝርዝር፣ ከዝርዝር ወዯ አጠቃሊይ እና ከዉጤት ተኮር ወዯ ሂዯት ተኮር የቀረበ ነዉ፡፡ የሠነዴ ፌተሻዉ እንዯሚያመሇክተዉ ሁለንም ይዘቶች መጠቀሙ ጠንካራ ጎን ሲሆን በዴክመት የታየዉ ሇአንደ ይዘት ብቻ ሰፉ ጊዜና ቦታ መስጠቱና ላልቹ ይዘቶች ዝቅተኛ መሆንና አሇመመጣጠን መጠቆሙ ነዉ፡፡ ቃሇ መጠይቁን፣ የጽሐፌ መጠይቁንና የክፌሌ ዉስጥ ምሌከታዉን ሇመተንተን፡- ግበአቱን ከማስገንዘብና አጠቃቀሙን ከማሇማመዴ፣ በምሳላ ወይም ከማስታወሻ ወዯ ጥያቄ የቀረበ፣ በገሇጻ ስሌት ብቻ የቀረበ፣ ከተመጣጣኝነት አንፃር የቀረበ እና ከተገቢነት አንፃር የቀረቡ የሚለ ነጥቦችን በመጠቀም ጥያቄዎችን በመተንተን በተገኘዉ ወጤት ሊይ አስተያየት ተሰጥቷሌ፡፡በተገኘዉም ዉጤት መሰረት በመማሪያ መጽሏፌ ዉስጥ የተካተቱት የሰዋሰዉ ይዘቶች የክፌሌ ዯረጃዉን ከመመጠንና ተገቢነት አንፃር ጠንካራ ጎን ሲኖረዉ ሇታሊሚዉ ቋንቋ ሥርዓት የሚተነትኑ እንጂ ሇመዋቅሩ ፌቺና አጠቃቀም ሊይ ትኩረት አሇማሳየቱ ዴክመትን አሳይቷሌ፡፡ | en_US |
dc.title | በአማርኛ ቋንቋ ሇ7ኛ ክፌሌ በተዘጋጀው መማሪያ መጽሏፌ ውስጥ የተካተቱ የሰዋስው ትምህርት ይዘቶች አዯረጃጀት ተገቢነት እና የክፌሌ ውስጥ አተገባበር ፌተሻ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |