dc.contributor.author | አሰጋሽ ዘሇቀ | |
dc.contributor.author | ምህረት ሳዲም | |
dc.contributor.author | ዯመሊሽ መንግስቱ | |
dc.date.accessioned | 2022-02-15T08:24:04Z | |
dc.date.available | 2022-02-15T08:24:04Z | |
dc.date.issued | 2014 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6246 | |
dc.description.abstract | የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በኩቢጦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በሸክኛ ቋንቋ አፊቸዉን የፇቱ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲጽፈ የሚፇጽሟቸዉን ስህተቶች መሇየትና ሇስህተቶቹ መፇጸም ምክንያት የሆኑ ምንጮችን መጠቆምና ማብራራት ነዉ፡፡ ጥናቱም በረዴፊዊ ናሙና ዘዳ 40 ተማሪዎችን አካቷሌ፡፡ ሇጥናቱም አስፇሊጊዉን መረጃ ሇማግኘት በተጠኚ ተማሪዎቹ በሁሇት ዙር 64 ዴርሰቶች ተጽፇዋሌ ፡፡በተጨማሪም ተማሪዎቹ የጽሁፍ መጠይቆችን ሲሞለ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን ዯግሞ የቃሇ መጠይቆችን ሞሌተዋሌ፡፡በዚሁም መሰረት ተጠኚ ተማሪዎቹ በጻፏቸዉ ዴርሰቶች ዉስጥ የፇጸሟቸዉ ስህተቶች ታዉቀዋሌ ፡፡ይኸዉም ጠቅሊሊ የስህተት ብዛት 1498 ሲሆን ከእነዚህ ዉስጥ የቋንቋ አጠቃቀም 941፣የቋንቋ አወቃቀር 174፣የስረዓተ ነጥብ አጠቃቀም 353 መሆኑ ታዉቋሌ፡፡ ተማሪዎቹ ከጻፈት ዴርሰቶችና ከሞለት የጽሁፍ መጠይቆች እንዱሁም መምህራን ከሞለት ቃሇ መጠይቅ በመነሳት የስህተት ምንጮች ተገምተዋሌ፡፡ እነርሱም የዉስጠ ቋንቋ ተጽዕኖ ፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ተጽዕኖ እና የመማር ማስተማር ሂዯት ዴክመቶችና የማስተማሪያ መሣሪያዎች አዘገጃጀት ክፍተት ናቸዉ፡፡በጥናቱ ዉጠት ሊይ በመመርኮዝም ከአፍ መፍቻ ቋንቋና ዉስጠ ቋንቋ ተጽዕኖ ሉታዯጉ የሚችለ መሌመጃዎች ትኩረት ቢሰጣቸዉ የተሻሇ ይሆናሌ፡፡ተማሪዎች ከተሇያዩ የመረጃ ምንጮች ሀሳብ ሰብስቦ በመፃፍ በተሇያዩ አጋጣሚዎች የማቅረብ ሌምዴ እንዴኖራቸዉ ቢዯረግም ይመረጣሌ፡፡በተጨማሪም የፅህፇት ማሇማመጃዎቹ ከዴምፆች አሰዲዯር፣ከቃሊት፣ከሀረጋትና ዏረፍተ ነገሮች አቀነጃጀት ጋር የሥርዓተ ነጥቦችን አጠቃቀም አፅንኦት ቢሰጡ ስህተቶችንና ምንጮቻቸዉን መቀነስ ይቻሌ ይሆናሌ የሚለ መፍትሄዎች ተገምተዋሌ፡፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | በሸካ ዞን የኪ ወረዲ በኩቢጦ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በሸክኛ ቋንቋ አፊቸውን የፇቱ የ9ኛ ክፍሌ ተማሪዎች በአማርኛ ቋንቋ ዴርሰት ሲፅፈ የሚፇፅሟቸው ስህተቶች እና የስህተት ምንጮች ትንተና | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |