Jimma University Open access Institutional Repository

የዘጠነኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ንግግር ክሂሌ የክፍሌ ውስጥ አተገባበር ፍተሻ (በኦሮሚያ ክሌሌ ምሥራቅ ወሇጋ ዞን በጉዯያ ቢሊ ወረዲ ውስጥ በሚገኙ ሦስት የ2ኛ ዯረጃ ት/ቤቶች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ከተማሽ የወጉ
dc.contributor.author ጥበቡ ሸቴ
dc.contributor.author መህረት ሳዲም
dc.date.accessioned 2022-02-16T06:23:39Z
dc.date.available 2022-02-16T06:23:39Z
dc.date.issued 2013
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6279
dc.description.abstract የዚህ ጥናት አብይ ዓሊማ በኦሮሚያ ክሌሌ በምሥራቅ ወሇጋ ዞን ጉዲያ ቢሊ ወረዲ የሚገኙ የዘጠነኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍሌ ውስጥ የንግግር ክሂሌ ትምህርት አተገባበርን መፇተሸ ነው፡፡ የጥናቱን አሊማ ከግብ ሇማዴረስ ጥናቱ አይነታዊና መጠናዊ የምርምር ዘዳን የተጠቀመ ሲሆን ንዴፈ ገሊጭ ሂዯትን የተከተሇ ነው፡፡ዘጠነኛ ክፍሌ በአመቺ ንሞና ዘዳ ተመርጧሌ፡፡በዚህ መሰረት ሇጥናቱ አስፇሊጊ የሆኑ መረጃዎችን ሇመሰብሰብ በዋናነት በመምህራን ሊይ ትኩረት ያዯረገ የክፍሌ ውስጥ የመማር ማስተማር ምሌከታ ተከናውኗሌ፡፡በተጨማሪም ሇመምህራን ቃሇመጠይቅ የተዯረገ ሲሆን ተማሪዎችም የጽሐፍ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ ሦስት የጉዯያ ቢሊ ወረዲ የመንግስት ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶችና መምህራን በጠቅሊይ ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ከየትምህርት ቤቱ አንዴ አንዴ ክፍሌ በተራ የዕጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠዋሌ፡፡ከሶስቱም ክፍልች ዘጠና ተማረዎች በቀሊሌ የእጣ ንሞና ዘዳ ተመርጠው የጽሐፍ መጠይቅ እንዱሞለ ተዯርጓሌ፡፡ከምሌከታ፣ከቃሇ መጠይቁና ከጽሐፍ መጠይቁ መረጃ ትንተና ውጤት መረዲት እንዯተቻሇው የተወሰኑ መምህራን የዕሇቱን ትምህርት ዓሊማ በዝርዝር አሇማቅረባቸውን፣ የክፍሌ ውስጥ የመማር ማስተማሩን ሂዯት በጥንዴ ወይም በቡዴን ሥራ እንዱታገዝ አሇመሞከራቸውን፣ በቋንቋው ተጠቅመው በንግግር ሀሳባቸውን በነፃ የሚገሌጹሁ ሁኔታ አሇማመቻቸታውን፣የንግግር ማስተማሪያ ዯረጃዎችን በተገቢው መንገዴ አሇማከናወናቸውን፣ ከመማሪያ መጽሏፈ ጎን ሇጎን የተማሪዎችን ፍሊጎት ሉያነሳሳ የሚችሌ ክንውን በጥንቃቄ አሇመመረጡ፣ የዕሇቱ የንግግር ክሂሌ ትምህርት ግሌጽ በሆነና በማይረሳ መሌኩ አሇመቅረቡ፣ ሇሁለም ተማሪዎች እኩሌ የመናገር እዴሌ አሇመሰጠቱ እና ሇመናገር ዯፊር ያሌሆኑ ተማሪዎችን ሇማበረታታት ጥረት አሇመዯረጉ ተረጋግጧሌ፡፡ በመጨረሻም ሇመማር ማስተማሩ ሂዯት እንቅፊት የሆኑ ነገሮችን አስወግድ የንግግር ክሂለን ሇማዲበር የትምህርቱ ዓሊማ በዝርዝር ሇተማሪዎች እንዱቀርብ ቢዯረግ፣ተማሪዎች ወዯዋናው የንግግር ክሂሌ ትምህርት ከመግባታቸው በፉት የማነቃቂያ ትምህርት ቢሰጣቸው፣ የተማሪዎችን የቀዯመ እውቀት መነሻ ያዯረገ የንግግር ክሂሌ ተግባራት ቢቀርብሊቸው እና ሇሌምምዴ የሚቀርብሊቸው የንግግር ክሂሌ የትምህርት ክፍሇ ጊዜ ከመሌመጃዎቹ ስፊት ጋር እየታየ ቢመጠን en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title የዘጠነኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ንግግር ክሂሌ የክፍሌ ውስጥ አተገባበር ፍተሻ (በኦሮሚያ ክሌሌ ምሥራቅ ወሇጋ ዞን በጉዯያ ቢሊ ወረዲ ውስጥ በሚገኙ ሦስት የ2ኛ ዯረጃ ት/ቤቶች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account