Jimma University Open access Institutional Repository

አስተካካይ የጽሑፍ ምጋቤ ምሊሽ የመጻፍ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና (በወራቤ አጠቃሊይ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት)

Show simple item record

dc.contributor.author ሱሌጣን ናስር
dc.contributor.author ምህረት ሳዲሞ
dc.contributor.author ማንያሇው አባተ
dc.date.accessioned 2022-02-17T10:30:35Z
dc.date.available 2022-02-17T10:30:35Z
dc.date.issued 2013-09
dc.identifier.uri https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6351
dc.description.abstract የዚህ ጥናት ዋና አሊማ አስተካካይ የጽሑፍ ምጋቤ ምሊሽ የመፃፍ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇውን ሚና መመርመር ነው። የጥናቱን ተሳታፊዎች ሇመምረጥም እዴሌ ሰጭ ናሙና ዘዳን ተጠቅሟሌ፡፡ ተሳታፊዎቹም በወራቤ አጠቃሊይ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ2013 ዓ.ም አስረኛ ክፍሌ ከሚማሩ ተማሪዎች መካከሌ በተመረጠው የናሙና ዘዳ የተመረጡ የቁጥጥር ቡዴን ዴ=36 የሙከራ ቡዴን ዴ=37 ጠቅሊሊ=73 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ጥናቱ ከፊሌ ሙከራዊ የምርምር ስሌትን የተከተሇና ሁሇት ተጠኚ ቡዴኖችን የያዘ ሇሁሇቱም ቡዴኖች የቅዴመ ትምህርት ዴርሰት ፈተናና የዴህረ ትምህርት ዴርሰት ሌምምዴ ፈተና ንዴፍን ተግባራዊ ያዯረገ ነው፡፡ ሇተማሪዎች ቅዴመ ትምህርት ፈተና ተሰጥቷሌ፣ ሇአምስት ሳምንታት በአጥኚው ከተማሩ በኋሊ የዴህረ ትምህርት ዴርሰት ፈተናው ከቅዴመ ትምህርት ዴርሰት ፈተናው በተመሳሳይ መሌክ ተዘጋጅቶ እንዱፈተኑ ተዯርጓሌ፡፡ ከነዚህ ተማሪዎችም በቅዴመ ትምህርት ዴርሰት ፈተናና በዴህረ ትምህርት ዴርሰት ፈተናዎች የተገኙ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ መረጃዎቹም መጠናዊ የምርምር ዘዳን በመጠቀም በዲግም ሌኬት ናሙና ቲ-ቴስት ተሰሌተው በገሊጭና ዴምዲሜያዊ ስታትስቲክስ ተተንትነዋሌ፡፡ ባንዴ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያ አማካኝነት የተገኙት መረጃዎች በቅዴመ ትምህርት ዴርሰት ፈተና አማካይ ውጤት (34.852) እና በዴህረ ትምህርት ዴርሰት ፈተና አማካይ ውጤት (45.63) መካከሌ በስታትስቲክስ ጉሌህ ሌዩነት (p<0.05) አሳይቷሌ፡፡ ይህም ከጥናቱ አማራጭ መሊምት በሙከራ ቡዴኑና በቁጥጥር ቡዴኑ መካከሌ ጉሌህ ሌዩነት ይኖራሌ፤ የሚሇውን ተጋርቷሌ፡፡ በአጠቃሊይ በውጤት ትንተናው የታየው በቅዴመና ዴኅረ ትምህርት (ሌምምዴ) ፈተና ውጤት (ሠንጠረዥ 4.1) ያሇው ንጽጽር ግኝት ሲሆን፤ በዚህም የዴህረ ትምህርት ዴርሰት ፈተና ውጤት ጉሌህ እንዯሆነ በጥንዴ ናሙና ቲ-ቴስት ፈተና የተገኘው ውጤት አረጋግጧሌ። ይህንን ውጤት መሰረት በማዴረግ የተማሪዎች የመጻፍ ክሂሌ ጎሌብቷሌ። ስሇዚህም ዋናው ምክንያት በሌምምደ ወቅት ተማሪዎች ትኩረት ሰጥተው ያከናወኗቸው ተግባራት አስተካካይ የጽሑፍ ምጋቤ ምሊሽ የመጻፍ ክሂሌ እንዱጎሇብት እንዯሚያግዝ ጥናቱ አሳይቷሌ:: en_US
dc.language.iso en_US en_US
dc.title አስተካካይ የጽሑፍ ምጋቤ ምሊሽ የመጻፍ ክሂሌን በማጎሌበት ረገዴ ያሇው ሚና (በወራቤ አጠቃሊይ 2ኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት በ10ኛ ክፍሌ ተማሪዎች ተተኳሪነት) en_US
dc.type Thesis en_US


Files in this item

This item appears in the following Collection(s)

Show simple item record

Search IR


Browse

My Account