dc.contributor.author | ህይወት አዲሱ | |
dc.contributor.author | ማንያለው | |
dc.contributor.author | ሃብታሙ እንግዳው | |
dc.date.accessioned | 2022-02-17T10:41:44Z | |
dc.date.available | 2022-02-17T10:41:44Z | |
dc.date.issued | 2013 | |
dc.identifier.uri | https://repository.ju.edu.et//handle/123456789/6352 | |
dc.description.abstract | ይህ ጥናት በጅማ ኦሮሞ ተረቶች ሀብትና ድህነት ይዘት ትንተና ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ነገርግን በተረቶች ላይ በተለያዩ አጥኚዎች መጠናታቸው ይታወቃል ፡፡ ስለዚህ ይህ ጥናት ይዞት የተነሳው በጅማ ኦሮሞ በተረቶች ሀብትና ድህነት እንዴት እንደተገለጸ ማሳየት ነው ፡፡ጥናቱ አይነታዊ ምርምር ሲሆን መዋቅራዊ ንድፈ-ሀሳቦችን የተከተለ ነው ለጥናቱ ያገለገሉ መረጃዎች ከመስክ ከጅማ ዞን በማና ወረዳ በቃለ መጠይቅ እንዲሁም ከስነዶች ፍተሻ ተሰብስበዋል፡፡እነዚህ መረጃ በዚህ መሰረት በተረቶች ውስጥ ሀብትና ድህነት በማህበረሰብ ዘንድ እንዴት እደተገለጸ በስፋት ተዳስሷል፡፡ ጥናቱ በዋናነት በቃለ መጠይቅ፣ በሰነድ ፍተሻ እንደ አስፈላጊነቱ በመዋቅራዊ ንድፈ- ሃሳብ ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ የጥናቱ አቀራረብ በገላጭ የምርምር ዘዴ እና ይዘት ትንተና ላይ ተመስርቷል፡፡ ለጥናቱ ግበአት የሚሆኑ መረጃዎች በቃለመጠይቅ ስነድ ፍተሻ ዘዴዎች የተሰበሰቡ ሲሆኑ እንደ አስፈላጊታቸው እና እንደ መረጃ ሰጪዎች ፍላጎት በቪዲዮ ካሜራ ፣በፎቶግራፍ፣ በመቅረጸ ድምጽና በማስታወሻ ደብተር ተሰንደዋል፡፡ ተረቶቹ በይዘታቸው በተለያዩ ዋና ዋና ምድቦች የተከፋፈሉ ሲሆኑ እሱም በውርስ የሚገኝ ሀብት፣ የንጉስ ቤት ፣ሀብታምና ድሃ ፡ድሃውና ሃብታሙ፣ ሀብታምና ድሃ ወንድማማቾች፣ድሃ ሰውና የወርቅ ቀለበት እና ሰውና እድሉ ብዙ ተረቶች ስነ-ምግባራዊ እና ማህበራዊ ህይወትን ለመምራት የሚበጁ የህይወት ፍልስፍናዎች የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ ሌሎቹ ደግሞ የብሔረሰቡ አባላት ለሚያነሷቸው ፍልስፍና የሆኑ ጥያቄዎችን ምላሽ የሚሰጥባቸው መሆናቸው ጥናቱ አመልክቷል ፡ | en_US |
dc.language.iso | en_US | en_US |
dc.title | በኦሮምኛ ተረቶች የሃብትና ድህነት እሳቤ ትንተና በጅማ ዞንና አካባቢው ተተኳሪነት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |